አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 26, 2024

July 24, 2024

ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን ስንሰማ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል፡፡አሁን ባለው መረጃ መሰረት በአደጋው ሰለባ የሆኑት ዜጎች ብዛት ከሶስት መቶ እንደማያንሱ ይገመታል አስከሬናቸው የተገኘ የሟቾች ቁጥር ዛሬ 260 መድረሱን መረዳት ችለናል;’ስለዚህ በመላው ዓለም የምንገኝ ኢትዮፕያዊያኖች ሁልጊዜም እንደምናደርገው ለወገኖቻችን በአስቸኳይ እንድንደርስላቸው ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ ወገኖቻችንን ለመርዳት በሚከተለው የድረገጽ በመግባት http://www.globalethiopia.org የምትችሉትን እንድትለግሱ በአክብሮት እንጠይቃለን::

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የጀኔራሎች ግምገማ ሾልኮ ወጣ ” ከአቅማችን በላይ ሆኗል” የክልሉ ፕሬዚዳንት ደብዛቸው ጠፋ

Next Story

ብ/ጀኔራሉ ባህርዳር ላይ ተሸኘ የጦር አውሮፕላኖች በሽሬ ሰማይ ህወሃት ሌላ ጦርነት አወጀ

Go toTop