ብፁዕ አባታችን በሰላም ደርሰዋል ..

February 8, 2024

ዜና የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ እና የኒውዮርክ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ነው ዮርክ አየር ማረፊያ ደርሰዋል ኤርፖርት ሲደርሱም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ካህናት መዘምራን እና ምዕመናን እና አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ኒውዮርክ ጆን ኤፍ ኬኔዲ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል ከደረሰባቸው መንገላታት የተነሳ ድካም የሚታይባቸው ሲሆን እንደሚታወቀው ሶስት ቀን በኤርፖርት እና በአውሮፕላን ውስጥ እንዲያሳልፉ ተገደዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የጠቅላዩ ሹመቶች፣ ቅዱስ ሲኖዶሱ ተሰበሰበ፣ ከትግራይ ወደአማራ ገባ የጠባለው መሳሪያ | ፋኖ የመጨረሻ ክተት አወጀ

Next Story

አዲስ አበባ ላይ የ12 እና 13 ዓመት ልጆችን በከባድ ገንዘብ ለሀብታሞች ለዝሙት የሚሸጡ ወኪሎች

Go toTop