የዳያስፖራ አባላት የአገዛዙን ፋሽስታዊ እርምጃዎች በመቃወም ለምታደርጉት ብርቱ ትግል እንደአንድ የሕዝብ እንደራሴ እውቅና የምሰጠው ነው May 17, 2023 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ለሕዝባችን ኃቀኛ የፍትኅና እኩልነት ጥያቄዎች አምባሳደሮች ሆናችሁ የምታደርጉት የተቀናጄ ትግል በዴሞክራሲ ታጋዮች ዘንድ ሁሉ ክብር ያለውና በሕዝባችን ተጋድሎ ውስጥም ልዩ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን ማረጋገጥ እፈልጋለሁ። ፋሽዝም ሲከስም የኢትዮጵያ ትንሳዔ ይጀምራል! ክርስቲያን ታደለ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story አነጋጋሪው የአዲስ አበባው ሌላ ቤተ-መንግስት፣ በትግራይ ያንዣበበው እልቂት፣ የአማራው ብልፅግና ጥሪ፣ ሸኔ ከባድ ውጊያ ታውጆብኛል አለ Next Story ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ ከኦሮሞ ጠባብ ዘረኘትና ጎሰኝነት ወጥቶ ኢትዮጵያዊነትን የማንነት የታሪኩ አካል ማድረግ አለበት