በኦሮሚያ ክልል ዘር ማጥራት ጭፍጨፋው በአብይ አህመድና በኦሮሚያ ክልል መንግስት የተቀነባበረ ነው ሲል ጃልመሮ ገለፀ

July 10, 2022
ጃልመሮ በሪዮት ሚዲያ የሰጠው ቃለ-መጠይቅ ብዙ ብዥታወዏችን ያጠራ ይመስላል። ንጹሃንን የሚጨፈጭፈው መንግስት የሚያደራጀውና የሚያስታጥቀው ጛይል እንጂ እሱ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አለመሆኑን በግልጽ ተናግሯል። ነፃና ገለልተኛ የሆነ ቡድን በቦታው ገብቶ እንዲያጣራ መንግስት ለምንድነው የማይፈቅደው ? መንግስት ለምን ይፈራል ? የሚል ጥያቄም አንስቷል።
በአማሮች ላይ የሚፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ  በኦሮሚያ ክልል መንግስትና በእነ አብይ አህመድ የተቀነባበረ ዘር ማጥራት መሆኑን አሁን ላይ ግልጽ ሆኗል ያው በአማራ ላይ ያላቸው አቋም ሁሉም አንድ ቢሆኑም ቅሉ።
በላይ ዘለቀ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

እስከመቼ ድረስ? ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ድንቅ መልዕክት – ጦቢያ

Next Story

“ከቋንቋ አበደ“ የፖለቲካ ጡዘት መቼ ነው የምንወጣው? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

Go toTop