በዘመነ ካሤ ላይ ተኩስ ተከፍቷል!!

May 20, 2022
 የመርዓዊ ከተማ ኗሪ በተቃውሞ ጫካ እየገባ ነው፣ በሞጣ ንፁሃን ተገድለዋል!!
የአማራ ሕዝባዊ ሃይል (ፋኖ) ሰብሳቢ በሆነው ፋኖ ዘመነ ካሤ ላይ ተኩስ ተከፍቶበታል። በምዕራብ ጎጃም ዞን፤ ሰሜን ሜጫ ወረዳ መርዓዊ አካባቢ ነው ዛሬ አርብ ግንቦት 12 ቀን ማለዳ ተኩሱ የተከፈተው።
የመርዓዊ ኗሪ በአሁኑ ጊዜ በቁጣ ወደ አደባባይ ወጥቷል። ከፊሉም ወደ ካጫ እየገባ ነው።
በተመሳሳይ፣ በምራቅ ጎጃም፤ ሞጣ ውጥረት ነግሷል። ባዶ እጃቸውን የወጡ ንፁሃን ከአገዛዙ ወታደሮች በተተኮሰ ጥይት ተገድለዋል። ከፊሎች ቆስለዋል። ተጨማሪ ሰራዊት እየገባ ነው። ጥቃቱ የከባድ መሳሪያ ተኩስ የተሰማበት ነው።

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

አንድ አጭር ጥያቄ ለፍትህ ምኒስትሩ ለዶከተር ጌድዮን ጢሞትዮስ

Next Story

ተባሿል – አስቻለው ከበደ አበበ

Go toTop