የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) ኘሮፌሰር መረራ ጉዲና የድርጅቱ ሊቀመንበርነት አድርጎ በድጋሚ መረጠ

March 26, 2022
እስከ ምሽት 2 ሰአት ድረስ ሲካሄድ በቆየው የኦፌኮ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፕ/ር መረራ ጉዲና የኦፌኮ ሊቀመንበር ሆነው እንዲቀጥሉ የተመረጡ ሲሆን
ኦቦ በቀለ ገርባ ደግሞ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው እንዲቀጥሉ ተመርጠዋል። ጀዋር መሐመድ እና ሀምዛ አዳነ የሥራ አስፈፃሚ ኮምቴ አባላት ሆነው ተመርጠዋል።
የሊቀመናብርት እና 15 ቱ ስራ አስፈፃሚ አባላት ዝርዝር እንደሚከተለው ነው።
1- Merera Gudina ( chairman)
2- Bekele Gerba ( First Deputy Chairman)
3- Jawar Mohammed ( Deputy Chairman)
4- Mulatu Gemechu
5-Turuneh Gemta
6- Dejene Tafa
7- Anwar Sani
8- Gurmesa Ayano
9-Hamza Adane
10-Moti Begi
11-Hirowaq Girma
12-Shabudin Shek Nura
13-Fikadu Banja
14- Aman Kaniso
15-Sultan Kassim
16-Mohammed Abdela
17-Asfaw Angasu
#Ubuntunews

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

Hiber Radio News Mar 26, 2022

Next Story

የዱባና ቅል አበቃቀል ለየቅል -ጥሩነህ

Go toTop