“ህወሀትን “መንግስታችን” ብሎ አምኖ የተቀበለ ማህበረሰብ በደም ወደሚፈላለጉት ወደ አማራ ክልል ወሎ በየቀኑ በገፍ እየጎረፈ ነው.
እነዚህ በገፍ ወደ አማራ ክልል የሚፈልሱት ትግሬዎች “በራብ ከምንሞት የመጣውም ይምጣ ይገላችኋል የተባልነው ዐማራው ወንድማችን ይግደለን፤ እንዳሻችሁ፣ እንደፈቀዳችሁ አድርጉን፤ በራብ ከመሞት በሰይፍ መሞት ይቀላል…።” እያሉ እያለቀሱ ነው…።
በሌላ በኩል ከኦሮሚያና ቤንሻንጉል በተናበበ መልኩ አማራው እየተፈናቀለ ነው…።
ለማንኛውም ተላላው ወገኔ ሆይ
እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው፤ወያኔን ማመን ግን ቀብሮ ነው…!!!
የቱንም ያህል ምስኪን ቢመስሏችሁ እነሱን ማመን ፍፁም ሞኝነት ነው፤ጠርጥር በገንፎ ውስጥ አይጠፋም ስንጥር ነው ብሂሉ…።
አፈትላኪ ዜናዎች
———————————-
።
በጣም የሚገርመው ደግሞ የሚገቡትን ኬላ እየፈተሹ በመኪና እየጫኑ ወደ መሀል አገር ካምፕ አዘጋጅቶ ማስቀመጥ ሲገባ በግደለሽነት በከተማው ተበትነው እንድገቡ እየተደረገ ነው።
የሆነ ሴራ እየተሰራ ካልሆነ ግልጽ ጦርነት ውስጥ የገቡ ኃይሎችን ከጦርነት ግንባሩ በቅርብ እርቀት በዚህ መንገድ እንድገቡ አይደረግም ነበር።
አሁንም ለመንግስት ተብየው ሁላችንም በጥብቅ ልናሳስበው የሚገባው ነገር፦
እነዚህ ወጣቶች በስደትም መጡ ለሴራ መንግስት ኬላ ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እያደረገ እዚያው እያሉ በመኪና እየጫነ ራቅ አድርጎ መሀል ሀገር ካምፕ አዘጋጅቶ ማስቀመጥ አለበት።አለዚያ በዚህ የተዝረከረከ አካሄድ በፈለጉት ቦታ ምሽግ ቆፍረው ጦርነት እንድጀምሩ ፈቃድ እንደመስጠት ነው።በዚህ ሁኔታ አንድ ችግር ቢፈጠር የዐማራ ህዝብ ዋናው ጠላቱ ወያኔ ሳይሆን መንግስት እራሱ መሆኑን አውቆ ትግሉን ሙሉ በሙሉ ከመንግስት ጋር ማድረግ አለበት
Abee Merkeb