ማሳሰቢያ::
ይህ መፅሀፍ ከአስር ቀን በሁዋላ ከዚህ በታች ባሉት በተባበሩኝ ድርጅቶችና ግለ ሰቦች እድራሻ ለሽያጭ ለአንባቢዎች አቅርቤአለሁኝ;; የታተመው ደቡብ አፍሪካ ስለነበረ እትመቱ ካለቀ በሁዋላ በመርከብ አሜሪካ ለማድረስ ከአራት ወር በላይ ስለወሰደብን እንጂ እቅዳችን ቀደም እድርገን ለማቅረብ ነበረ:: መፅሀፋ 601 ገፆች :ከመቶ በላይ ፎቶዎችንና: አባሪ ፅሁፎችን: ዋቢ መፅሀፎች ዝርዝርና መጠቁሞችን የያዘ ነው:: በዚህም ምክንያት ለአንባቢ የጊዜ ችግር እንዳይፈጥር ዝርዝር ማውጫ ስለተደረገበት እንባብያን የሚመቻቸውን እርእስት መርጠው ለማንበብ እንዲችሉ አድርገናል:: አውስትራሊያ በመርከብ ስለሆነ የተላከው የሚደርስበትን ጊዜ እንገልፃለን::