ጀግናው እሸቴ ሞገስና ልጁ ይታገሱ እሸቴ በክብር ተሸኙ!

January 8, 2022
የጀግናው እሸቴ ሞገስና ልጁ ይታገሱ እሸቴ የቀብር ሥነ ሥርዓት በሸዋሮቢት ከተማ እየተካሄደ ነው።
የጀግኖቹ አስከሬን ከመኖሪያ ቤታቸው በአካባቢው ማኅበረሰብ፣ በፋኖ፣ በሚሊሻ፣ በልዩ ኀይልና የመንግስት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ወደ ሸዋሮቢት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የጀግና ሽኝት እየተደረገለት ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

አንገት የሚያስደፋ ! – ማራኪ ስዊድን

Next Story

ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ ስልጣናቸውን ማስረከብ አለባቸው!! የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ የአቋም መግለጫ

Go toTop