የአማራ ሕዝባዊ ኅይል (ፋኖ)፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ፣ የአማራ ሚሊሻ፣ እና የአማራ ልዩ ኃይል የጣና ብርጌድ ጥምር ኃይል December 8, 2021 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email የአማራ ሕዝባዊ ኅይል (ፋኖ)፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ፣ የአማራ ሚሊሻ፣ እና የአማራ ልዩ ኃይል የጣና ብርጌድ ጥምር ኃይል የአቀስታን እና መርከብ ተራራ አካባቢ ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 28 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ሕዝባዊ ኅይል (ፋኖ)፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ፣ የአማራ ሚሊሻ፣ እና የአማራ ልዩ ኃይል የጣና ብርጌድ ጥምር ኃይል የአቀስታን እና መርከብ ተራራ አካባቢ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩ ተገልጧል። በዚህ አካባቢ ማለትም ደቡብ ምዕራባዊው የወሎ ክፍል ሙሉ በሙሉ እስኪፀዳ ድረስ በግምባር የተሰለፈው ይህ ጥምር ጦር ትግሉን እንደሚቀጥል ከአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የማህበራዊ ትስስር ገጽ ላይ የተገኘ መረጃ አመልክቷል። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story የሠዉነት ልክ በቁም ነገር እና ተግባር ….ወይስ ወንበር ? Next Story “አገር ለማፈራረስ ለመጣ አሸባሪ የተሰጠው ምላሽ ለዘላቂ ሰላም መፍትሔ ነው” ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Home መነሻ ዜና ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ማህደር ነፃ አስተያየቶች ሰብአዊ መብት ኢኮኖሚ ፖለቲካ ጦማሮች መግለጫዎች ርእስ አንቀጽ የመጽሐፍ ግምገማ ኪነ ጥበብ ግጥም ከታሪክ ማህደር የህይወት ታሪክ ታዋቂ ሰዎች ጤና ስፖርት Go toTop