SBS Amharic
ፕሮፌሰር ጥላሁን አደራ – በቨርጂኒያ ዩኒቨርሲቲ የቤተሰብ ሕክምናና የሕብረተሰብ ጤና ዲፓርትመንት ኢፒዲሚዮሎጂ ዲቪዥን ሰብሳቢ፤ ስለ ኮሮናቫይረስ ዓይነቶች፣ የመዛመቻ መንገዶች፣ የሕመሙ ምልክቶችና በተለይም በዕድሜ በገፉ ሰዎች ላይ የሕመሙን ፅኑነትና ገዳይነት አስመልክተው ይናገራሉ።
ፕሮፌሰር ጥላሁን አደራ – በቨርጂኒያ ዩኒቨርሲቲ የቤተሰብ ሕክምናና የሕብረተሰብ ጤና ዲፓርትመንት ኢፒዲሚዮሎጂ ዲቪዥን ሰብሳቢ፤ ለኮሮናቫይረስ ቅድመ መከላከል ሲባል በሕክምና ባለሙያዎች ዘንድ ሳይቀር አወዛጋቢ ስለሆነው የፊት ጭምብል ማጥለቅና አለማጥለቅን ጥቅምና ጉዳቶች፣ የአካላዊ ርቀት ፋይዳዎችን፣ እንዲሁም፤ በሙከራ ላይ ስላሉ ተስፋ ሰጪ የፈውስ መድኃኒቶችና ክትባቶች ይናገራሉ።