https://youtu.be/YEd5iCoqSQo
የተመረጡት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ አዳዲስ የፓርቲው አመራሮች በህግ ሙህሩ አማካኝነት፣ በጉባኤው ፊት የተሰጣቸውን ሃላፊነት በብቃት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሊያገለግሉና ወደ ተሻለ ምእራፍ ያሻግሩን ዘንድ ቃለ መሃላቸውን ፈፅመዋል።
የኢህአዴግ ፅ/ቤት ፣ የትግራይ ትብብር ፓርቲ፣ የስዊድን የሶሻል ዲሞክራት፣ እና የተለያዩ ታዋቂ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከሀገር ውስጥም ሆነ ውጭ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክትም አስተላልፈዋል።