በሳውዲ ሪያድ የዜጎች የድረሱልን ጥሪ …

May 10, 2019

ሳውዱ አረቢያ ሪያድ ውስጥ ሽቁል ከደማት በሚባል መጠለያ የሚገኙ ዜጎች የድረሱልን ድምጻቸውን ማሰማት ከጀመሩ
አመት ደፍኗል። ደመወዛቸውን ተቀምተው የሚያስቀብካቸው ያጡ ዜጎች ናቸው። የሪያድ ኢንባሲ ምንም ድጋፍ
እያደረገላቸው እንዳልሆን በምሬት ይባገራሉ!
እባካችሁ መረጃውን ለሚመለከታቸው አካላት አድርሱልን ብለዋል ።
ግዳጃችን መረጃውን በማስራጨት እንወጣ  !

https://youtu.be/sVVXSPIflgc

 

Previous Story

የዘር ፓለቲካ በህግ እንዲታገድ በዋሽንግተን ዲሲ ስቴት ዲፓርትመንት ፊት ለፊት የሚደረግ ሰላማዊ ሰልፍ

Next Story

አዲስ የተመረጡት የ ኢዜማ አመራሮች ቃለመሃላ ፈጸሙ

Go toTop