“የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው ነገር አለ” ድምፃዊ ደሳለኝ ብርሃኑ (Video)

September 18, 2013

(ዘ-ሐበሻ) ነዋሪነቱን በሰሜን አሜሪካ ያደረገው ድምፃዊ ደሳለኝ ብርሃኑ አንድን ዘፈን እርሱ እና ሚካኤል ንጉሱ የተባለ ድምፃዊ መጫወታቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው አለ በሚል ዘፈኑ የርሱ መሆኑን አስታወቀ። ዜማና ግጥሙን ለሁለታችንም የሰጠን ኤፍሬም አበበ የተባለው ደራሲ ነው ያለው ድምፃዊ ደሳለኝ ደራሲው ዘፈኑን ለሌላ ድምፃዊ እንደሰጠው እያወቀ ሃገር ቤት ርቄ መኖሬን ከግምት በማስገባት ወንጀል ፈጽሞብኛል ብሏል። ቃለ ምልልሱን በቪዲዮ ይመልከቱት።

Previous Story

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግል ባንኮችን አካውንት አገደ

Next Story

4 የአየር ኃይል አብራሪዎችና አስተማሪዎች ግንቦት 7ን ተቀላቀሉ

Go toTop