የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ በተዘዋዋሪ በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ነው June 25, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ኢዜማ በተዘዋዋሪ #በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ናቸው እነዚህ ከርሳም ፀረ #አማራዎች #በኢትዮጵያ ፓለቲካ ምንም ቦታ እንዳይኖራቸውና አራት አመት ሙሉ የተለየ ስም በመስጠት ለሸፋፈኑት የዘር ጭፍጨፋ በህግ እንዲጠየቁ ማድረግ ግድ ይላል!! የእስክንድር ነጋ ልጅ በመጨረሻም፦ የጅምላ መቃብርን ወግ ማዕረግ አደረገው፤ አስክሬን ከጅብ ተርፎ በጅምላ መቃብር መቅበርን “ተመስጌን” የሚያስብል በረከት አድርጎት ቁጭ አለ!! 1,700 ህዝብ ታርዶ አስክሬን ተሰብስቦ ሳያልቅ በማግስቱ ነጭ ቲሸርት ለብሶ business as usual ችግኝ ሲተክሉ መዋልን normal አካሄድ አድርጎ ቁጭ አደረገልህ!! Just በ 4 ዓመታት ውስጥ ብቻ !!! Yonas Aberra Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story የዐብይ ሽመልስ ጉዳይ አስፈጻሚዎቹ ዐማራውን ከመገደላቸው በፊት በመጀመሪያ እንዲህ አቆራኝተው ያስሯቸዋል Next Story ባዶ ሆነዉ በባዶ የሚነግዱትን መስማት ከሰለቸን ባጀን