ዋልያዎቹ ወደ ሀገር ቤት እየተመለሱ ነው

June 10, 2022
ትናንት ምሽት በማላዊ በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ውድድር የግብፅ አቻውን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ያሸነፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ወደ ሀገር ቤት በጉዞ ላይ መሆናቸውን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ET

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የበግ ለምዱ የተገፈፈው ድሮ የምናውቀው “ተኩላ” – ደረጀ አያኖ

Next Story

ብርጋዴየር ጀኔራል ተፋራ ማሞ ተፈቱ – DW

Go toTop