የአማራ ሕዝባዊ ኅይል (ፋኖ)፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ፣ የአማራ ሚሊሻ፣ እና የአማራ ልዩ ኃይል የጣና ብርጌድ ጥምር ኃይል

December 8, 2021

የአማራ ሕዝባዊ ኅይል (ፋኖ)፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ፣ የአማራ ሚሊሻ፣ እና የአማራ ልዩ ኃይል የጣና ብርጌድ ጥምር ኃይል የአቀስታን እና መርከብ ተራራ አካባቢ ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።
አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ
ህዳር 28 ቀን 2014 ዓ.ም
አዲስ አበባ ሸዋ
የአማራ ሕዝባዊ ኅይል (ፋኖ)፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ፣ የአማራ ሚሊሻ፣ እና የአማራ ልዩ ኃይል የጣና ብርጌድ ጥምር ኃይል የአቀስታን እና መርከብ ተራራ አካባቢ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩ ተገልጧል።
በዚህ አካባቢ ማለትም ደቡብ ምዕራባዊው የወሎ ክፍል ሙሉ በሙሉ እስኪፀዳ ድረስ በግምባር የተሰለፈው ይህ ጥምር ጦር ትግሉን እንደሚቀጥል ከአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የማህበራዊ ትስስር ገጽ ላይ የተገኘ መረጃ አመልክቷል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የሠዉነት ልክ በቁም ነገር እና ተግባር ….ወይስ ወንበር  ?

Next Story

“አገር ለማፈራረስ ለመጣ አሸባሪ የተሰጠው ምላሽ ለዘላቂ ሰላም መፍትሔ ነው” ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

Go toTop