Hiber Radio: አውሮፓውያን በህወሃት አገዛዝ ላይ አሜሪካ የወሰደችውን እርምጃ እንዲከተሉ ጥያቄ እንደሚያቀርቡ ገለጹ

February 3, 2014

የህብር ሬዲዮ ጥር 25 ቀን 2006 ፕሮግራም
<<... አቶ ኡመድ በጋምቤላ በስልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት ከህወሃት ጋር እጅና ጓንት ሆነው በፈጸሙት ወንጀል በዘር ማጥፋት እስኪጠየቁ ወደሁዋላ አንልም...>>
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

አቶ ኦባንግ ሜቶ በቅርቡ ከአገር የኮበለሉት የጋምቤላ ክልል የቀድሞ ፕ/ትን በተመለከተ ከሰጡን ማብራሪያ የተወሰደ (ሙሉውን ቃለ መጠይቅ ያዳምጡት)

<<...ዛሬ በጎንደር ሕዝቡ የአገሬ መሬት በምስጢር ድርድር ለሱዳን አይሰጥም ብሎ በተቃውሞ ሰልፉ ላይ ቁጣውን ገልጿል.. .>>

ከጎንደር ለሱዳን የአገራችን ድንበር እንዳይሰጥ የተጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ ተከትሎ ካደረግነው ቃለ መጠይቅ

ዘንድሮ ታክስዎን ሲያሰሩ ልብ ሊሏቸው የሚገቡ ጉዳዮች ከአቶ ተካ ከለለ ጋር ያደረግነው ቃለ መጠይቅ

ሌሎችም ዝግጅቶች

ዜናዎቻችን

– ሲ.አይ.ኤ ኢትዮጵያ የአሸባሪዎች ጥቃት ሰለባ ልትሆን ትችላለች ሲል አስጠነቀቀ

– በጋምቤላ ከኮበለሉት የቀድሞ የክልሉ ፕ/ት ጋር በተያያዘ ሰዎች እየታሰሩ ነው

– አቶ ኦባንግ ሰውዬውን በዘር ማጥፋት ወንጀል ለማስጠየቅ እየሰራን ነው አሉ

– አውሮፓውያን በህወሃት አገዛዝ ላይ አሜሪካ የወሰደችውን እርምጃ እንዲከተሉ ጥያቄ እንደሚያቀርቡ ገለጹ

– ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የዓመቱ የጎልደን ፔን ተሸላሚ ሆነ

– በጎንደር የተቃውሞ ሰልፍ የተሳተፉትን ፖሊስ በግዳጅ መታወቂያ ሲቀማ ነበር

– ኢትዮጵያዊው የዓለም ባንክ ባለሙያ በኡጋንዳ ተብጠለጠሉ

ሌሎችም ዜናዎች አሉ

Previous Story

ሌንጮ ለታ – ታሪክ ሊሰሩ ወይንስ ታሪክ ሊጽፉ…?

Next Story

“የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲን እንደ ማራቶን ይዞ ወደፊት መሮጥ ነው የሚፈልገው” – ሌንጮ ባቲ (ቃለምልልስ)

Latest from Same Tags

Health: ባለቤቴ እኔ የማደርገው አይጥማትም፤ ሁሌ እንጨቃጨቃለን ለምትለው ወንድ 7ቱን ከሚስት ጋር ተስማምቶ የመኖር ጥበቦችን እንካ

“ከባለቤቴ ጋር ስምምነት መፍጠር ተሳነኝ፤ እባካችሁ አንድ በሉኝ” ዕድሜዬ ሰላሳዎቹ መጨረሻ አካባቢ ሲሆን ባለቤቴም በዚሁ ክልል አጋማሽ ላይ ናት፡፡ ለአስር ዓመት ያህል በትዳር ህይወት
Go toTop

Don't Miss