በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለፌዴራል መንግሥት በተለያየ የሥራ ኃላፊነት በሚኒስትርነት በእጩነት የቀረቡ

October 6, 2021
1. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር አቶ ደመቀ መኮንን
2. ግብርና ሚኒስትር— አቶ ዑመር ሑሴን
3. ኢንዱሰትሪ ሚኒስትር— አቶ መላኩ አለበል
4. የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር– አቶ ገብረመስቀል ጫላ
5. የማዕድን ሚኒስትር —ኢንጂነር ታከለ ኡማ
6. የቱሪዝም ሚኒስትር —አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ
7. የሥራና ክህሎት ሚኒስትር— ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል
8. የገንዘብ ሚኒስትር— አቶ አሕመድ ሽዴ
9. ገቢዎች ሚኒስትር—አቶ ላቀ አያሌው
10. የፕላንና ልማት ሚኒስትር— ዶክተር ፍጹም አሰፋ
11. የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር —አቶ በለጠ ሞላ
12. የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር– ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ
13. የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር —ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ኢብራሂም
14. የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢነጂነር ሃብታሙ ኢተፋ
15. የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ
16. የትምህርት ሚኒስትር– ዶክተር ብርሃኑ ነጋ
17. የጤና ሚኒስትር –ዶክተር ሊያ ታደሰ
18. የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ
19. የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ
20. የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ
21. የፍትህ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ
22. የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዱዓለም

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ጋዜጠኛ እና ደራሲ ታዲዮስ ታንቱ ከወራት የእስር ቆይታ በኋላ ዛሬ ተፈተዋል

Next Story

የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ካቢኔ አባላት

Go toTop