ዜና “እባብ ለመደ ተብሎ በብብት አይያዝም” | ከጃል መሮ – እስከ ጀዋር መሐመድ | ዳኛቸው ተሾመ July 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/Z8yobE25sjg “እባብ ለመደ ተብሎ በብብት አይያዝም” | ከጃል መሮ – እስከ ጀዋር መሐመድ | ዳኛቸው ተሾመ Read More
ዜና እጅግ በጣም አስቸኳይ -ለጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ ዓሊ (ከዶ/ር ነጋሽ ረዘነ) July 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሮብ ሰኔ 8 ፣ 2014 ዓ/ም አዲስ Read More
ዜና አሸባሪ የኦነግ እና የትሕነግ ኃይሎች በኤፍራታ እና ግድም ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች ላይ የተደራጀ የወረራ ጥቃት ከፍተዋል July 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ በመንግስት አካላት እየተደገፉ በኦሮሚያ ልዩ ዞን ሲሰለጥኑ ከርመዋል የተባሉ አሸባሪ የኦነግ እና የትሕነግ ኃይሎች በኤፍራታ እና ግድም ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች ላይ የተደራጀ የወረራ ጥቃት Read More
ዜና 2 የአዳነች አበቤ ካቢኔ አባላት በኮንደሚኒየም እጣ ማጭበርበር ተጠርጥረው ታሰሩ July 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሁለት የአዳነች አበቤ የካቢኔ አባላት፣ አቶ ሙሉቀን እና የቤቶች ልማት ቢሮ ወ/ሮ ያስሚን፣ ከኮንዶሚኒየም እጣ ጋር በተያያዘ ለማጭበርበር ሞክረዋል ተብለው ትላንት ማታ ታስረዋል። እንደሚታወቀው፣ Read More
ዜና በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ በመንግሥት ኃይሎች መካከል ግጭቶች መፈጠራቸውን፤ ሕይወት መጥፋቱን ተገለፀ July 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ ከትናንት ጀምሮ በታጣቂዎች እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል ግጭቶች መፈጠራቸውን፤ ሕይወት መጥፋቱን እና ንብረት መውደሙን የአካባቢው ነዋሪ Read More
ዜና መኢአድ፣ እናት ፓርቲና ኢሕአፓ “የክብር አፈር ስለተነፈጋቸው የዘር ፍጅት ሰለባዎች ጥቁር በመልበስ የህሊና ፀሎት በማድረግ እናስባቸው” በሚል በአዲስ አበባ የሻማ ማብራት መርሐ ግብር July 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ አምስተርዳም :- ሐምሌ 04/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ መኢአድ፣ እናት ፓርቲና ኢሕአፓ “የክብር አፈር ስለተነፈጋቸው የዘር ፍጅት ሰለባዎች ጥቁር በመልበስ የህሊና ፀሎት በማድረግ እናስባቸው” በሚል Read More
ዜና የጫካውን ኦነግ ሸኔ ማጥፋት ቀላል ነው። ያስቸገረን የቢሮው ኦነግ ሸኔ ነው። July 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/P0fhfPezuLc “የጫካውን ኦነግ ሸኔ ማጥፋት ቀላል ነው። ያስቸገረን የቢሮው ኦነግ ሸኔ ነው። አማራን አንገድልም፣ ንብረቱንም አንዘርፍም በማለታችን 17 የቤተሰብ አባል ተገድሎብኛል። ከሞት የተረፉት አማሮች Read More
ዜና የቃብትያ አድህርዲ መንገድ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት አብይ ኮሚቴ July 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ ያገር ልማት በአገር ልጅ ! በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከሚገኙት አራት ወረዳዎች መካከል የቃብትያ ሁመራ ወረዳ አስተዳደር አንዱ ነው። ይህ ወረዳ ሰፊና ለም Read More
ዜና ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በመጠጥ ቤት ታዳሚዎች ላይ በተከፈተ የእሩምታ ተኩስ 19 ሰዎች ተገደሉ July 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ቀጠና እና በሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል በሚገኙ ሁለት መጠጥ ቤቶች ላይ በደረሱ የእሩምታ ተኩስ ጥቃቶች 19 ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ ፖሊስ አስታወቀ Read More
ዜና የመንግስትን ከባድ ሴራ ተጋለጠ | ለአማራው ጥብቅ መልዕክት | ታላቅ ንቅ*ናቄ በመላው ሃገሪቱ | መከላከያ ሰበር | የይልቃል ከፋለ ቅሌት በባህር ዳር July 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/M1PLq1NFo_k https://youtu.be/k4zeBSRwiq0 አብን አመረረ ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጠ ተመድ በኢ/ያ ጉዳይ አስደንጋጭ መረጃ ሸኔ በከባዱ ተቀጥቅጦ ተባረረ Read More
ዜና አራምባና ቆቦ…..ሰውየው ምን ያህል ጮርቃ እንደሆነ ያሳያል July 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰው በዘሩ በብሄሩ ተለይቶ ወለጋ ውስጥ ባደራጃቸው ነፍሰ በላዎች የሚፈጸመውን ዬአማራ ጭፍጨፋ አሜሪካ እድሜው ለአቅመ አዳም ባልደረሰ የ lአእምሮ ህሙማን ጎረምሶች ትምህርት ቤት ውስጥ Read More
ዜና “የሰሜን ዕዝ ከጀርባው በህወሃት እንደተወጋው ሁሉ፤ ኢዜማ ለውጥ ያስፈልገዋል ያልን ሀይሎችም በዶክትር ብርሃኑ ነጋ ደጋፊዎች ከጀርባችን ተወግተናል።” – ሀብታሙ ኪታባ ገመቹ July 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ ብርሃኑ ነጋ እንዲመረጥ የሚፈልጉ ቡድኖች ቀደም ብለው የምርጫ መከታተያ ቅፅ አዘጋጅተው ጉባኤውን ለመጥለፍ ሲሰሩ ይዘናቸዋል። እነዚህን ሰዎች እንዲታገዱ ብናደርግም፣ የታገዱትን ጨምሮ ባዘጋጁት ቅፅ በዝርዝር Read More
ዜና 1443ኛው የኢድ አል አድሀ ዐረፋ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው – ኢድ ሙባረክ! ሰላም ፣ ፍቅር ፣ አንድነት! July 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1443ኛው የኢድ አል አድሀ ዐረፋ በዓል በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በልዮ ልዮ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው። በድሬዳዋ አየር መንገድ አካባቢ በሚገኘው የኢድ መስገጃ ሜዳ እየተከበረ Read More
ዜና በደቡብ ወሎ ቃሉ ወረዳ የአብን የወረዳ አመራር አባል መታሰሩ ተገለፀ! July 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የቃሉ ወረዳ አመራር አባልና የተወካዮች ምክር ቤት እጩ የነበረው አቶ አብደላ መሐመድ በትናንትናው እለት በመንግሥት የፀጥታ አካላት ከቤቱ ተይዞ መታሰሩ Read More