ዜና - Page 97

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ንስሐ በሌለበት የሚያርግ ምስጋና የለም – ዓባይነህ ካሤ – ዲን

July 27, 2022
ጠሚሩ አሁንም እንደዞረባቸው ሁሉ ላዙርባችሁ አመስጋኝ እንሁን በሚል “ስብከት” ከጠፉበት ተከስተዋል። ፓስተርነታቸው አገርሽቶባቸው ነው የተመለሱት። ነቢዩ ያለውን ላስታውስ፦ “እጃችሁንም ወደ እኔ ብትዘረጉ ዓይኔን ከእናንተ

የስፔን ፕሬዝዳንት በኢትዮጵያ ጉብኝትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

July 26, 2022
ከኤምኤስኤፍ ስፔን ፕሬዝዳንት ከወ/ሮ ፓውላ ጊል የተሰጠ ጁላይ 26 2022— በዚህ ሳምንት መጨረሻ የስድስት ቀናት የአዲስ አበባን ጉብኝቴን ሳጠናቅቅ በጣም ተስፋ አስቆራጭ ነው የተሰማኝ። ጁን 24 ቀን 2021 በትግራይ ክልል

ከሞፈር ያዥ ወደ ጠመንጃ ያዥ! የበጋ የመስኖ ስንዴ ፋና ወጊዎች የወርቅ ሜዳልያ ሊሸለሙ ይገባል!›› – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

July 26, 2022
ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) የቄሣርን ለቄሣር፣ የእግዜብሔርን ለእግዚያብሔር ስጡ!  “Give to Caesar what belongs to Caesar and to God what belongs to God.” የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በግብርና ዘርፍ ላይ ጥገኛ

የመወደድ ርሃብ የመወደድ ጥማት

July 23, 2022
https://twitter.com/ZemenuYA/status/1550607740179038211?s=20&t=wpjfcnFQXOKTsprMyXEIsQ የመወደድ ርሃብ የመወደድ ጥማት የመወደድ ርሃብ የመወደድ ጥማት ከአፋፉ ላይ ገፍቶ ያቺን አገር ናጣት ሁሉ ስለራሱ ሁሌ እየመሰለው መስታወት ፊት ቆሞ ሌላ ‘ማይታየው

የኦህዴድ አመራር በአዲስ አበባ ጉዳይ ሚስጥራዊ ስብሰባ አድርጎ ውሳኔ ማስተላለፉ ተሰማ!!

July 22, 2022
በጠቅላይ ሚኒስቴሩ መሪነት ከፍተኛ የኦህዴድ አመራር አባላት ሰሞኑን ሚስጥራዊ ስብሰባ አድርገው በአዲስ አበባ ጉዳይ ውሳኔ ማስተላለፋቸው ተሰማ፡፡ በስብሰባው ላይ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዘዳንት ሽመልስ አብዲሳ፣

በግብፅ፣ በሱዳን እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ትብብር ማስፋት የታላቁ ህዳሴ ጉዳይን ለመፍታት ያስችላል ሲሉ የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ተናገሩ

July 22, 2022
አልሲሲ ይህንን የተናገሩት ትናንት በሰርቢያ የቤልግሬድ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ከተሰጣቸው በኋላ ባደረጉት ንግግር ነው። በየሄዱበት ሀገር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጉዳይ በማንሳት የሚታወቁት አልሲሲ

ታዬ ድንድዓ በኦሮሞ ክልል ጨፌ (ምክር ቤት) እንዳይናገር መደረጉ የኦህዴድ ብልጽግና ምን ያህል ትልቅ ችግር ውስጥ እንደገባ አመላካች ነው – ግርማ ካሳ

July 21, 2022
ታዬ በክልሉ ያለውን ፣ መሰረታዊ የሰላምና መረጋጋት ጉዳይ ለማንሳት ፈልጎ ነው ፣ ማይክ የተዘጋበት፣ እንዳይናገር፡፡ በክልሉ በተለይም በኦሮሞ ክልል በወለጋ አራቱ ዞኖች፣ በምእራብ እና

ጋዜጠኛ ተመስገን በዋስትና የሚለቀቅ ከሆነ መከላከያ ሠራዊት “እርምጃ እወስድበታለሁ” ብሏል – ዐቃቢ ሕግ

July 20, 2022
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ለሐምሌ 18/2014 ጠዋት 3:00 ተቀጠረ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከታሠረ ጀምሮ በመንግስት ፍቃድ ያላቸውን (ቴሌቭዥንና ራዲዮ) መፅሔት፥ ጋዜጣ አና ማንኛውንም አይነት መፅሐፍ
1 95 96 97 98 99 381
Go toTop