ዜና - Page 366

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

በሰሜን አሜሪካ የፍኖተ ጋዜጣ ዝግጅትድጋፍ አስተባባሪ ኮሜቴ

February 19, 2013
ጥሪ ለወገኖቻችን በኢትዮጵያ ሀገራችን ባለፉት ዘመናት ተንሰራፍተው የቆዩትን ጨቋኝ ስርዓቶች ለመጣል ከፍተኛ መስዋዕትነት የተከፈለ ቢሆንም በመስዋዕትነቱ እስካሁን የተገኘው ውጤት የበለጠ መስዋዕትነትን እየጠየቀ የመጣበት

ወንጀለኛ የህወሃት ጀሌዎችን በህግ ለመፋረድ ድጋፍዎን ይስጡ

February 19, 2013
ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጭቆና፣ አድልኦ፣ ግፍና በደል አንገሽግሿቸው ተሰደው በሚኖሩበት ምድር ሁሉ ክብራቸውና ነጻነታቸው ተጠብቆ መኖር እንደሚገባቸው ፈጽሞ አጠያያቂ አይደለም። የህግ ልእልና በሰፈነባቸው አገሮችም ይህንን

ታስሮ የነበረው ኤርሚያስ አመልጋ ተፈታ

February 18, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት መራሹ የኢትዮጵያ አስተዳደር በሃገሪቱ ውስጥ የሕወሓት ነጋዴዎች ካልሆኑ በስትቀር ሌሎች በነፃነት ተንቀሳቅሰው በሃገራቸው ነግደው እንዳይበሉ ከፍተኛ ምቀኝነት እንዳለበት በተደጋጋሚ መዘገቡ አይዘነጋም። ከዚህ

የአቡነ ሳሙኤል ጉዳይ የሲኖዶሱን አባላት በትውልድ ሃገር እንዲቧደኑ እያደረገ ነው

February 16, 2013
(የዘ-ሐበሻ ምንጮች ስለ 6ኛው ፓትርያርክ ምርጫ ዛሬ የደረሱባቸው መረጃዎች) ሥርዓቱ ያዘጋጃቸው ኃይሎች “ሆን ተብሎ በሕዝብ የተመረጡ ለማስመሰል” በቡድንም ሆነ በተናጠል 6ኛው ፓትርያርክ አቡነ ሳሙኤል

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት ዕጩ ፓትርያሪካቸውን አሳወቁ፤ ማህበረ ቅዱሳንስ?

February 15, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ቀደም ባለው ዜናችን ላይ መንግስት 6ኛው ፓትርያርክ አቡነ ሳሙኤልን ምርጫው ሳይደረግ መወሰኑን መዘገባችን ይታወሳል። በመንግስት ተላላኪው አባይ ፀሐዬ ሥር እየሠሩ ነው የሚባልላቸው የፓትርያርክ

ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር በመንግስት የደረሰበትን አፈና አጋለጠ – ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ

February 15, 2013
ፍኖተ ነፃነት ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ እንዳናደርግ ስብሰባ እንዳንሰበስብና ቋሚ አመራሮችን እንዳንመረጥ ተደርገናል ሲሉ የካቲት 4 ቀን 2005 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ አዳራሽ በሰጠው

ኮሚቴው የፓትርያሪክ ምርጫ ሕገ ደንቡንና ቋሚ ቅ/ሲኖዶስ የሰጠውን መመሪያ የጣሰ መኾኑ ተገለጸ

February 13, 2013
•የኮሚቴው መሪ ዕቅድ የጸደቀው በቋሚ ቅ/ሲኖዶስ መመሪያ መሠረት አይደለም •በዕጩዎች ላይ የሕዝብ አስተያየትና ጥያቄ የማስተናገጃው ጊዜ 15 ቀን አይሞላም •የኮሚቴው ሰብሳቢ ከመግለጫው ቀን በፊት

ኦነግ የሙስሊሙን ጥያቄ በሸፍጥ ለማፈን መፍጨርጨር ከባድ የፖለቲካ ኪሳራ ነው ሲል መግለጫ አወጣ

February 13, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) “የሕወሓት መንግስት የህዝብን ጥያቄ ለመቀልበስ ብሎ የሃሰር ድራማዎችን ማቅረብ የተለመደ ተግባሩ ነው፤ ከዚህ ቀደም በኦነግ ላይ እንዲህ ያለ ድራማ

የኢሕአዴግ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ለአ.አ. አስተዳደር ለመወዳደር መታጨታቸው አነጋጋሪ ሆኗል

February 13, 2013
በሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር ገዢው ፓርቲን በመወከል በተወካዮች ምክር ቤት አባልነት ተመርጠው ሲያገለግሉ የነበሩ ከፍተኛ መንግስት ባለስልጣናት ለአዲስ አበባ ምክር ቤት አስተዳደር ለመወዳደር እጩ ሆነው
1 364 365 366 367 368 381
Go toTop