ዜና - Page 365

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

አቡነ ሳሙኤል “እገሌን ካልመረጣችኹ፣ ካላስመረጣችኹ” የሚሉ አካላት እንዳሉ አመኑ

February 24, 2013
“በየብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱ ቤት፣ በእኔም ቤት ሳይቀር እየዞሩ እገሌን ካልመረጣችኹ፣ ካላስመረጣችኹ የሚሉ አካላት እንዳሉ ግልጽ ነው” አቡነ ሳሙኤል ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ (ዘ-ሐበሻ) አቡነ ሳሙኤል

ማን.ሲቲ Vs ቼልሲ (ቬንገር ይብቃቸው?)

February 24, 2013
ካታላኖችና ማድሪስታኖች በባላንጣነታቸው የሚታወቁ ክለቦች ናቸው፡፡ ባርሴሎና ካታላንን ሪያል ማድሪድ ደግሞ ማድሪስታን የሚባሉ ደጋፊዎቹንና ገዢው ፓርቲን ይወክላል፡፡ በሁለቱ የኤልክላሲኮ ግጥሚያ ካታላኖቹ ያላቸውን ተቃውሞ ለማሰማት

አቡነ ሳሙኤል ከእጩ ፓትርያርክነት ስማቸው እንዲነሳ የተደረገበት ምክንያት ተጋለጠ

February 23, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በብዙዎች ዘንድ 6ኛው ፓትርያርክ እንደሚሆኑ ሲገለጽላቸው የነበሩት፣ በድምጽም አሸንፈው የነበሩትና ራሳቸውም “መንግስት እኔን ፓትርያርክ አድርጎ መሾም ይፈልጋል” በሚል ሲናገሩ የቆዩት አቡነ ሳሙኤል ባለቀ

ኮሚቴው ለዕጩነት ከለያቸው አምስት ሊቃነ ጳጳሳት ውስጥ አቡነ ሳሙኤል ስም ሳይካተት ቀረ (የአቡነ ጳውሎስ ደጋፊዎች አሸነፉ?)

February 22, 2013
(ዘ-ሐበሻ) አስመራጭ ኮሚቴው ለእጩነት ከለያቸው 5 ሊቃነ ጳጳሳት ውስጥ የአቡነ ሳሙኤል ስም ሳይካተት ቀረ፤ ሆኖም ግን ከርሳቸው ጋር ግብግብ ውስጥ ገብተው የነበሩት የኢየሩሳሌሙ ሊቀጳጳስ

ሃይለማርያም ደሳለኝ እና ጸጋዬ በርሄ ለሦስት ሊቃነ ጳጳሳት ማስጠንቀቂያ ሰጡ

February 21, 2013
ለስድስተኛው ፓትርያሪክ ምርጫ እየተደረገ በሚገኘው ቅድመ ዝግጅት፣ የየራሳቸውን ‹ምርጥ› ይዘው የቡድን እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያሉ አካላትን ያስተባብራሉ ለተባሉ ሦስት ሊቃነ ጳጳሳት መንግሥት ጥብቅ ማስጠንቀቂያ

ሰበር ዜና፡ ጳጳሳት የፓትርያርክ ምርጫው ወደ ግንቦት እንዲዛወር ጥያቄ አቀረቡ

February 20, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ከአዲስ አበባ የዘ-ሐበሻ የቤተክህነት ምንጮች እንዳረጋገጡት የሲኖዶሱ አባቶች ለሁለት መከፈላቸውንና አብዛኛው አባቶችም አቡነ ሳሙኤል እንዳይመረጡ ግፊት እያደረጉ ቢሆንም በተለይ ከወ/ሮ አዜብ ሕወሓት ድጋፍ

በሚኒሶታ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ባለ 5 ነጥብ የአቋም መግለጫ አወጡ

February 19, 2013
“የኢቲቪ ጀሃዳዊ ሀረካት የፈጠራ ድራማ የመብት ትግላችንን አይገታም” ሲሉ በሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ባወጡት ባለ5 ነጥብ የአቋም መግለጫ ላይ አስታወቁ። ሙሉ መግለጫው የሚከተለው ነው።

ሀገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው – (የኢትዮ-ካናዳዊያን የዲሞክራሲ መድረክ በኦታዋ ካናዳ)

February 19, 2013
የኢትዮ-ካናዳዊያን የዲሞክራሲ መድረክ በኦታዋ ካናዳ ባወጣው የአቋም መግለጫ ሃገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው። ይህንን ጥንታዊ የአባቶች ብሂል የሚያናውፀው ምንም ሃይል የለም አይኖርምም። ማሸበር፣

የአቶ በረከት ኮሚኒኬተሮች የአቶ ጁነዲንን የመቀላቀል ጥያቄ ውድቅ አደረጉ

February 19, 2013
በእነ አቶ በረከት/በኢህአዴግ ያኮረፉ ባለሥልጣናት ወደ ጎራው መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል (ከተበዳይ ኮሚኒኬተሮች የተጻፈ ዜና) በኢህአዴግ ከአሸባሪዎች ጎራ ሊቀላቀል ሴራ እየተሸረበላቸው ያለውና በዚህም በእጅጉ ያኮረፉት የቀድሞው

የማተሚያ ማሽኑን ለመግዛት ውጤታማ እንቅስቃሴ ጀምረናል

February 19, 2013
ኤዲቶሪያል ቦርድ የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ የዛሬው እንግዳችን አቶ ስዩም መንገሻ ይባላሉ፤የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የድርጅት ጉዳይ ምክትል ሰብሳቢ እና የፓርቲው ኤዲቶሪያል ቦርድ የአስተዳደርና

ሁለቱን ሲኖዶሶች ሊያስታርቅ የሞከረው የሰላም እና የአንድነት ጉባኤ መግለጫ አወጣ (አያምልጥዎ)

February 19, 2013
በወቅታዊው የቤተ የቤተክርስቲያናችን ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና አንድነት ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ። የመግለጫው የመግለጫው ምክንያት ፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሙሉውን መግለጫ

Hiber Radio – ፓትርያርክ ሆነው የሚሾሙት አቡነ ሳሙኤል የወ/ሮ አዜብ መስፍን የነብስ አባት ናቸው

February 19, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት10 ቀን 2005 ፕሮግራም  <<…የግብጻዊው ንግግርና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ እንቅስቃሴ የሚያገናኘው ነገር የለም።በወቅቱም ሰውዬው ያንን ሲናገር በመድረኩ ላይ እኔም ታማኝም በቤቱ
1 363 364 365 366 367 381
Go toTop