Español

The title is "Le Bon Usage".

የኢሕአዴግ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ለአ.አ. አስተዳደር ለመወዳደር መታጨታቸው አነጋጋሪ ሆኗል

February 13, 2013


በሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር

ገዢው ፓርቲን በመወከል በተወካዮች ምክር ቤት አባልነት ተመርጠው ሲያገለግሉ የነበሩ ከፍተኛ መንግስት ባለስልጣናት ለአዲስ አበባ ምክር ቤት አስተዳደር ለመወዳደር እጩ ሆነው መቅረባቸው በተለያዩ ሕብረተስብ ክፍሎች ውስጥ የተደበላለቀ ስሜት ፈጥሯል።
በተለይ ገዢው ፓርቲ ካለው የአባላት ብዛት አንፃር እና ከተማረ ሕብረተሰብ ክፍልም ከያዘው አንፃር ከከፍተኛ የመንግስት ስልጣን አውርዶ ለአዲስ አበባ አስተዳደር ምክር ቤት እንዲወዳደሩ መደረጉ ገዢው ፓርቲን የመተካካት ፖሊሲ ፍሬያማነትን ጥያቄ ውስጥ  ጥሎታል። ፓርቲውም በተወሰኑ ሰዎች ትከሻ ላይ ያረፈ እንዳልሆነ እየታወቀ ለምን ይህን መሰል አማራጭ ገዢው ፓርቲ መውሰድ እንደፈለገ ለመገመት እንኳን አስቸጋሪ የሆነበት ሁኔታ መፈጠሩን አንድ ያነጋገርናቸው የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ገልፀዋል።
አዲስ አበባን በአዲስ መልክ ለማጠናከር በሚል መነሻ የተሰጠ ሹመት መሆኑ ቢነገርም፤ በአዲስ አበባ አስተዳደር ውስጥ ያለው ዋነኛ ችግር የአመለካከት እንጂ የከፍተኛ እና የዝቅተኛ አመራር ችግር አለመሆኑ ነው የሚነገረው። በአዲስ አበባ አስተዳደር ውስጥ ከማሕፀን ኪራይ ሰብሳቢ እስከ መሬት ኪራይ ሰብሳቢነት የተንሰራፋው ሙስና ለያዥ ለገናዥ አስቸጋሪ መሆኑ ይታወቃል። አሁን አስተዳደሩን ለማጠንከር በራሳቸው ፈቃድ የተወካዮች ምክር ቤትን የተሰናበቱት ከፍተኛ ባለስልጣናት በሚያስተዳድሩት የመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ ምን ያህል ኪራይ ሰብሳቢነትን ተዋግተዋል? ራሳቸውስ ከኪራይ ሰብሳቢነት ምን ያህል የፀዱ ናቸው? በሕዝቡና በድርጅቱ ካድሬዎች በግልፅ ተተችተዋል ወይ? ለሚለው ግልፅ የመንግስት ምላሽ ያስፈልጋል ብለዋል ምሁሩ።
በጉዳዩ ላይ አስተያየት የሰጡና ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ ሌላ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር በበኩላቸው፤ ገዢው ፓርቲ የሰለጠነ የፖለቲካ ዱላ እያሳረፈባቸው ነው የሚሉ ወገኖች አሉ። ይህም ሲባል፤ በአንድ ጊዜ ከሚወሰድ እርምጃ ደረጃ በደረጃ የመጨረስ የፖለቲካ ጨዋታ ሳይሆን አይቀርም ነው የተባለው።
በሌላ ወገን ያለው አስተያየት የአዲስ አበባ አስተዳደር ከሚኒስትር መስሪያ ቤት የበለጠ አስቸጋሪ በመሆኑ ችግሩ የሚፈታው መዋቅራዊ ለውጥ በአስተዳደሩ ላይ ሲደረግ እንጂ አዲስ ተሿሚዎች በማምጣት አይደለም የሚል ነው። ስለዚህም መንግስት ለምን እነዚህን ከፍተኛ አመራሮች ማምጣት እንደፈለገ በግልፅ ምክንያቱን ሊያስቀምጥ እንዲገባ ምሁሩ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።¾

Previous Story

ክቡር ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ምን እያስተማሩን ነው?

Next Story

ኦነግ የሙስሊሙን ጥያቄ በሸፍጥ ለማፈን መፍጨርጨር ከባድ የፖለቲካ ኪሳራ ነው ሲል መግለጫ አወጣ

Zehabesha | Ethiopian Latest News, Top Analysis & Best Articles <h1 style="text-align:center">tHE HABESHA Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win</h1><title> <title><h2 style="text-align:left">Get the Best Scholarly Articles and Analysis on ZeHabesha</h2><title> <title><h3 style="text-align:right">Zehabesha Ethiopian News</h3><title> <title><h4 style="text-align:justify">Ethiopian Lates News</h4><title> <meta name="keywords" content="Ethiopian News, Ethiopia News, Ethiopian News Today, Top Stories, The Habesha, Latest News, Ethiopia, Breaking News, zehabesha, zehabesha Amharic News, The Habesha News, Headlines, borkena. bbc amharic, repoter, mereja, Ethiopian News provider"> <!-- Google Tag Manager --> <script>(function(w,d,s,l,i){w[l]=w[l]||[];w[l].push({'gtm.start': new Date().getTime(),event:'gtm.js'});var f=d.getElementsByTagName(s)[0], j=d.createElement(s),dl=l!='dataLayer'?'&l='+l:'';j.async=true;j.src= 'https://www.googletagmanager.com/gtm.js?id='+i+dl;f.parentNode.insertBefore(j,f); })(window,document,'script','dataLayer','GTM-5WDL6STX');</script> <!-- End Google Tag Manager --> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=G-W9E3TWE2TL"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'G-W9E3TWE2TL'); </script> <meta name="msvalidate.01" content="4781C31A916C7AB883D8AF1F4F3BFC49" /> <link rel="icon" href="/path/to/favicon.ico"> <link rel="icon" type="image/png" href="/thehabesha.com/favicon-96x96.png" sizes="96x96" /> <link rel="icon" type="image/svg+xml" href="/thehabesha.com/favicon.svg" /> <link rel="shortcut icon" href="/thehabesha.com/favicon.ico" /> <link rel="apple-touch-icon" sizes="180x180" href="/thehabesha.com/apple-touch-icon.png" /> <link rel="manifest" href="/thehabesha.com/site.webmanifest" /> <meta name="seobility" content="48b995a16caf3ab9d546a000c18b65d3"> <main> <!-- Main content of your page goes here --> </main> <script type="text/javascript" src="//cdn.rlets.com/capture_configs/d2b/aac/e54/1fc4f7ea32cf1e1d818a0f2.js" async="async"></script> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=TAG_ID"></script> <script src="https://www.googleoptimize.com/optimize.js?id=OPT-M8Z33GL"></script> <meta name="google-site-verification" content="Lf_65x5pXGn-W1TA8CsfJi-53aAyIKdfVyM_QkwpvgY" /> <head> <title>Ethiopian Latest News: Top Analysis and the best Articles<title> <script defer data-domain="thehabesha.com/mEUHSv" src="https://api.publytics.net/js/script.manual.min.js"></script> <script> window.publytics = window.publytics || function() { (window.publytics.q = window.publytics.q || []).push(arguments) }; publytics('pageview'); </script> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=UA-215686007-9"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'UA-215686007-9'); </script> <script async src="https://pagead2.googlesyndication.com/pagead/js/adsbygoogle.js?client=ca-pub-9091845805741569" crossorigin="anonymous"></script> <script async custom-element="amp-ad" src="https://cdn.ampproject.org/v0/amp-ad-0.1.js"></script> <title>Zehabesha Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win