(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) “የሕወሓት መንግስት የህዝብን ጥያቄ ለመቀልበስ ብሎ የሃሰር ድራማዎችን ማቅረብ የተለመደ ተግባሩ ነው፤ ከዚህ ቀደም በኦነግ ላይ እንዲህ ያለ ድራማ ሰርቶ አሸባሪ ለማሰኘት እድሜውን በሙሉ ጥሯል፤ አሁን የሕዝበ ሙስሊሙን ፍትሃዊ ጥያቄ በሸፍጥና በማስፈራራት ለማፈን መፍጨርጨር ከባድ የፖለቲካ ኪሳራ ነው” ሲል በአማርኛ እና በኦሮሚኛ ቋንቋዎች አውጥቶ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ አስታወቀ።
(Ibsa ABO Olola ‘Jihadawi Harekat’ irratti – Click Here)
OLF Press Release on ‘Jihadawi Harekat’ – Amharic -እዚህ ይጫኑ