ነፃ አስተያየቶች·ዜና Hiber Radio: “ከሁሉ አገር በታች ሕግ የሌለበት በደመ ነፍስ የሚመራ አገር የእኛ አገር ብቻ ነው” – ታማኝ በየነ (ቃለምልልስ) April 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 6 ቀን 2005 ፕሮግራም አክቲቪስትና አርቲስት ታማኝ በየነ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው አጭር ቃለ መጠይቅ የተወሰደ በሲና በረሃ በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው Read More
ዜና ደብረ ዘይትና አባ ማትያስ (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) April 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ደብረ ዘይት ተብላ የምትጠራው እሁድ ዘንድሮ መጋቢት ፳፱ ቀን ነበረች። በዚህች ቀን የሚነበበው ወንጌል ክርስቶስ በደብረ ዘይት ከሐዋርያት ጋራ የተናገራቸውን የያዘችው የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ Read More
ዜና ኃይሌ ገ/ሥላሴ የቪየናን ግማሽ ማራቶን አሸነፈ April 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ የቪየናን ግማሽ ማራቶን ለሶስተኛ ተከታታይ ጊዜ ማሸነፉ ተሰማ። አትሌት ሃይሌ ከውድድሩ አጋማሽ ጀምሮ በመምራት በ1 ሰአት ከ1 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ Read More
ዜና ኢህአዴግ በግዳጅ ገንዘብ አምጡ በማለት ነጋዴውን እያናደደ ነው April 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ የሚገኙ ባለሃብቶች ኢህአዴግ ለሚያዚያ 2005 ዓ.ም. ለሚደረገው የአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ አስተዳደርና የአካባቢ ምርጫ ብቻውን እየተወዳደረም ለምርጫ ቅስቀሳ በሚል በግዳጅ ገንዘብ እየጠየቀ ህገወጥ Read More
ዜና ከቤኒሻንጉል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጅ ዜጎች ለኛ መሰቃየት ተጠያቂው ብአዴን ነው አሉ April 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሚኖሩበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቅለው በፍኖተሠላም ሰፍረው የነበሩት አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች “እንድፈናቀል ያደረገንና ለደረሰብን ጉዳት ተጠያቂው የአማራ ክልላዊ መንግስት ገዢው ፓርቲ ብአዴን ነው፡ ፡” ሲሉ ለዝግጅት Read More
ዜና (ሰበር ዜና) የዊኒፔግ ካናዳዋ ማርያም ቤ/ክ ስደተኛው ሲኖዶስን ተቀላቀለች April 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በገለልተኝነት የቆዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያናት በአቡነ መርቆርዮስ ወደሚመራው ስደተኛው ቅዱስ ሲኖዶስ መጠቃለላቸውን ቀጥለዋል። ዛሬ በካናዳ ዊኒፔግ ካናዳ የምትገኘው የቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወደ Read More
ዜና ‹‹የ33ቱ ፓርቲዎች ጥያቄ በአጭር ቃል ሲቀመጥ ‹አሯሯጭነት በቃን!› ነው›› – አቶ ተመስገን ዘውዴ April 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው እሁድ በ33ቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተጠራ ህዝባዊ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር፡፡ በመኢአድ፣ በመድረክ፣ በአንድነትና በሰማያዊ ፓርቲዎች ጽ/ቤት በተመሳሳይ ሰዓትና አጀንዳ በተካሄደው ህዝባዊ ስብሰባም ‹‹የሚካሄደው የአካባቢ Read More
ዜና ባርሴሎናና ሪያል ማድሪድ በሻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ሊገናኙ ይችላሉ April 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአሰግድ ተስፋዬ በእንግሊዙ ዌምብሌ ስታዲየም በሚካሄደው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ላይ የስፔኖቹ ባርሴሎናና ሪያል ማድሪድ ሊገናኙ ይችላሉ።ትናንት ከሰዓት በኋላ በስዊዘርላንድ ኒዮን ከተማ የወጣው Read More
ዜና ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች “ፍትህ ፍትህ” ሲሉ ስለፍትህ ሲጮሁ ዋሉ April 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ድምጻችን ይሰማ በሚል ከአንድ ዓመት በላይ ተቃውሟቸውን እያሰሙ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በመላ ሃገሪቱ በተመረጡ ከተሞች ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ ዋሉ። “ፍትህ ፍትህ” በሚል ከተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ Read More
ዜና የለገደንቢ ወርቅ ሽያጭ ድራማ!! (በኢትዮ-ጀርመኒ ድረገጽ) April 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ እ.አ.አ በ1997 በጨረታ ወደ ግል ንብረትነት ተዛወረ የተባለው የኢትዮጵያውያን ሀብት የተሸጠው 172 ሚሊዮን ዶላር ነው፡፡ሽያጩ ተግባራዊ ከሆነ በኋላ ሽያጩን ተከትሎ በርካቶች አርረዋል፤ ተቃጥለዋል። “ዋይ Read More
ዜና (ሰበር ዜና) ሲአን የፊታችን እሁድ ከሚደረገው ምርጫ ራሱን አገለለ April 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የአዲስ አበባ የድሬዳዋ የክልል የአካባቢ ምርጫ ለማሳተፍ ተመዝግቦ በዝግጅት ላይ የሚገኘው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ የሚደርስበትን ጫና ከምርጫው ለመውጣት መገደዱን አስታወቀ። ኢሕ አዴግ Read More
ዜና ትውልደ ኢትዮጵያዊው በአርሰናል “አዲሱ ፋብሪጋስ” የሚል ስያሜ እያገኘ ነው April 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአርሰናልን ማሊያ የለበሰው ጌዲዮን ዘላለም ትንሹ ፋብሪጋስ የሚል ቅጥል ስም አግኝቷል፤ በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ደግሞ ጀርመናዊ የሆነው ጌዲዮን ዘላለም በእግር ኳስ ያለውን ችሎታ የተመለከቱ Read More
ዜና ዜጎችን ከስፍራቸው ማፈናቀል አንዱ የኢህአዲግ ማናለብኝ ህገዎጥ ተግባር ነው -(ከሰሜን አሜሪካ አንድነት ድጋፍ ማህበራት የተሰጠ መግለጫ) April 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሰሜን አሜሪካ አንድነት ድጋፍ ማህበራት Andinet North America Association of Support Organizations (ANAASO) የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት፣ ዜጎች በማንኛውም የኢትዮጵያ ግዛት የመንቀሳቀስ፣ የመኖር ፣ የመነገድ ፣ የመምረጥና Read More
ዜና የትግራይ መምህራን እሮሯቸውን እያሰሙ ነው April 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ (አብርሃ ደስታ ከመቀሌ) በኢትዮዽያ ዩኒቨርስቲዎች እየሰለጠነ ያለው የሰው ሃይል (ከምረቃ በኋላ) ብዙ ችግሮች እንደሚፈታተኑት ይታወቃል። ከነዚህ ችግሮች አንዱ ‘ስራ ኣጥነት’ ነው። የስራ ኣጥነቱ ምንጭ Read More