ዜና Hiber Radio: በአሜሪካ ኢትዮጵያዊው የታክሲ ሺፌር በወሮበላዎች ተገደለ April 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 13 ቀን 2005 ፕሮግራም ባለቤታቸው ከሱዳን ስደተኞች ካምፕ ተጠልፋ ከሲና በረሃ ስላለችበት ሁኔታ ለህብር ሲገልጹ ማርጋሪት ታቸር(ልዩ ዘገባ) በቬጋስ የታክስ Read More
ዜና የማንቸስተር ዩናይትድ አስገራሚ አቋም (ሻምፒዮን ሆነ) April 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ማን.ዩናይትድ ዛሬ ኦልትራፎርድ ላይ አስቶንቪላን በሮበን ቫንፐርሲ 3 ጎሎች በዜሮ አሸንፎ ፕሪምየር ሊጉን ለ20ኛ ጊዜ አሸንፏል። የማን.ዩናይትድን ሲዝን በትንሹ የሚዳስስ አጭር ዝግጅት ከዘ-ሐበሻ ተዘጋጅቷል Read More
ዜና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት በፖሊስ ተከቦ ስብሰባውን አከናወነ April 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ዋና ጸሀፊ አቶ ትግስቱ አወሉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት እንደተናገሩት የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች Read More
ዜና·ጤና መንታ ያረገዘችው ነብሰ ጡር በጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ሐኪሞች ቸልተኝነት ሕይወቷ አለፈ April 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወ/ሮ ሰፊያን እንደዋጋው የተባሉት የቤት እመቤት የህክምና ባለሙያዎች ተገቢውን ኃላፊነት ባለመወጣታቸው ህይወታቸው ማለፉን ቤተሰቦቻቸው ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል አስታወቁ፡፡ የሟች ቤተሰቦች በሠነድ አስስደግፈው Read More
ዜና ኢሕአዴግ በምርጫው በደረሰበት መደናገጥ የ5 ለ1 ጠርናፊዎቹን መገምገም ጀመረ April 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ፓርቲው ህዝብ ለምርጫ ያልወጣው በጠርናፊዎች ድክመት ነው የሚል አቋም ላይ ደርሷል” ውስጥ አዋቂ ምንጮች ባለፈው ሳምንት ሚያዝያ 6 በመላው ሀገሪቱ በተካሄደው የአካባቢና የከተማ ምክር Read More
ዜና በቤንች ማጂ በተነሳ ግጭት ሶስት ተማሪዎች ቆሰሉ April 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን በሚገኘው ሚዛን 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት በተነሳው ግጭት ሶስት ተማሪዎች መቁሰላቸውና ከሚያዚያ 10 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ Read More
ዜና ዶ/ር ነጋሶ ኢንጂነር ዘለቀ ረዲን ከአንድነት ያባረርነው በብቃት ማነስ ነው አሉ April 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ዋና ጸሀፊ አቶ ትግስቱ አወሉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት እንደተናገሩት የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ Read More
ዜና በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የተደረገው የአባይ ግድብ ገቢ ማሰባሰቢያ ወያኔ የተከራየውን አዳራሽ ተቃዋሚዎቹ ተቆጣጥረውታል!! April 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የተደረገው የአባይ ግድብ ገቢ ማሰባሰቢያ ወያኔ የተከራየውን አዳራሽ ተቃዋሚዎቹ ተቆጣጥረውታል!! ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት ጭቅጭቅ ነበር። ተቃዋሚዎች አይገቡም በማለት የተጀመረው መክፈቻ በኋላ Read More
ዜና ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ የወያኔን አምባሳደር አሳፍረው መለሱ (Video) April 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአባይ ቦንድ ስም የወያኔ አምባሳደር በኖርዌይ የጠራችው ሕዝባዊ ስብሰባ እዚያው በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ተሰናከለ። አዳራሹን የሞሉት ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን “ከአባይ በፊት የሰው መብት ይከበር” Read More
ዜና ! …… በለው ‘አውጫጭ’ ተጀመረ …….! April 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው የትግራይ ህዝብ በምርጫ ወረቀቶች የተለያዩ ኣስተያየቶች (ኣብዛኞቹ ስድቦች) በመፃፍ ህወሓትን ማስጠንቀቁ ፅፌ ነበር። ያኔ ባስቀመጥኳቸው ቁጥሮች ታድያ ‘ማኖ የነካሁ’ መሰለኝ። የህወሓት መሪዎች Read More
ዜና ለአቡነ ማቲያስ መመሪያ ሊሰጡ ሄዱ የተባሉት ኣባይ ፀሃየ ከደጅ እንዲመለሱ ተደረገ (ጥብቅ መረጃ) April 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሦስት ኀይሎች የተደራጀው የጨለማው ቡድን ‹‹የኣባይ ፀሃዬን አመራር›› ያቀናጃል መመሪያው÷ የልዩ ጽ/ቤት፣ የውጭ ግንኙነት መምሪያ፣ ፕሮቶኮል፣ ጥበቃ ሓላፊዎችን ምደባዎች ይመለከታል ተብሏል (የሐራ ተዋሕዶ ዘገባ Read More
ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ “መንግስት ለኔና ለቤተሰቤ ጥበቃ ያድርግልኝ” ሲሉ ተማጸኑ April 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሠውነት ቢሻው የተወሰኑ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በተለያዩ ጊዜዎች እያደረሱባቸው የሚገኘው ጫና ሥራቸውን በአግባቡ ለማከናወን እንዳይችሉ እንዳደረጋቸው በመግለጽ ጫናው በእርሳቸውና Read More
ዜና ወደ ቤንሻንጉል የተመለሱት አማሮች የተሰጣቸው ዱቄት ወረርሺኝ እያመጣባቸው ነው April 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተባረው ወደ ፍኖተ ሰላም ከተማ፤ ከፍኖተ ሰላም ከተማ ደግሞ እንደገና ወደ መጡበት በግዳጅ እንዲመለሱ የተደረጉት የአማራ ተወላጆች በርሃብ እየተቀጡ መሆኑን ኢሳት Read More