ወደ ቤንሻንጉል የተመለሱት አማሮች የተሰጣቸው ዱቄት ወረርሺኝ እያመጣባቸው ነው

April 18, 2013

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተባረው ወደ ፍኖተ ሰላም ከተማ፤ ከፍኖተ ሰላም ከተማ ደግሞ እንደገና ወደ መጡበት በግዳጅ እንዲመለሱ የተደረጉት የአማራ ተወላጆች በርሃብ እየተቀጡ መሆኑን ኢሳት ራድዮ ዛሬ በስፍራው ያሉትን በማነጋገር ዘገበ። ለምግብነት የተሰጣቸው ዱቄት ወረርሺኝ እንዳመጣባቸው ያጋለጠው የኢሳት ዘገባ በቤንሻንጉል ጉምዝ ግዙፍ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ ነው ይላል። ያድምጡት።
[jwplayer mediaid=”2173″]

Previous Story

የኢሕአግ ሰራዊት በዋልድባ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ

Next Story

ትዳር ለምን ሰላም አልባ ይሆናል? መፍትሄውስ…

Go toTop