ዜና - Page 357

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ምርጫ እስኪያልፍ ድረስ ሙዚቃ ቤቶች ሃገር ፍቅር ቀስቃሽ ዘፈኖችን እንዳይከፍቱ ተከለከሉ፤ የቴዲ አፍሮና ጸጋዬ እሸቱ ይገኙበታል

April 8, 2013
በአዲስ አበባ የተለያዩ ስፍራዎች በሚገኙ መዝናኛዎችና ሙዚቃ ቤቶች በሚያዝያ መጀመሪያ የሚደረገው የአካባቢ ምርጫ ሳያልፍ ሀገር ፍቅር ስሜት የሚቀሰቅሱ ዘፈኖችን እንዳይከፍቱ ክልከላ ተደረገ፡፡ ከጥቂት ቀናት

በቤንች ማጂ ከ350 በላይ አማርኛ ተናጋሪ ዜጎች ከቦታቸው ዳግም ተፈናቀሉ፤ ሕዝቡ ጫካ ውስጥ ተጠልሏል

April 8, 2013
በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን በሚገኘው ሜኒት ወልድያ ወረዳ በተለይም ዘንባብናአርፋጅ ቀበሌ ነዋሪዎች በካከል ከ350 በላይ የአማርኛ ተናጋሪ ዜጎች ተፈናቅለው በወረዳው አካባቢ በሚገኝ ጫካ

አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ

April 7, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ተበቺሳ የተሰኘ ሃገራዊ ስሜትን የሚቀሰቅስ የሙዚቃ አልበም ያወጣው ድምጻዊው ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ። “ድሮ የመልካሙ ተበጀን ፍቅር ጨምሯል

ግንቦት 7 “የወያኔ ስርአት እስካልተወገደ ድረስ በአማራው የተጀመረው ጭፍጨፋ በሌሎችም ማህበረሰቦች ላይ ይቀጥላል” አለ

April 7, 2013
በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚመራው ግንቦት 7 ንቅናቄ “ይህ የወያኔ ስርአት እስካልተወገደ ድረስ በአማራው የተጀመረው ጭፍጨፋ፣ እንግልት፣ ስደት፣ መከራና ግድያ፤ ህወሃት በሌሎችም አጠናክሮ ይቀጥልበታል ብሎ”

የአርሰናል ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን? – የአረብ ከበርቴዎች አነጣጥረውበታል

April 5, 2013
(ልዩ ዘገባ) ለመግዛት የቀረቡት ከበርቴዎች እነማን እንደሆኑ አይታወቅም፡፡ ኩባንያዎቻቸው እነማን እንደሆኑ ለመናገር ፈቃደኞች አይደሉም፡፡ ነገር ግን የዓረብ ባለሀብቶች መሆናቸው ግልፅ ነው፡፡ በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት

ሰበር ዜና – በዋልድባ ገዳማችን አይታረስም ያሉ ወጣቶች በአሸባሪነት ተከሰሱ

April 3, 2013
“ሴቭ ዋልድባ” በሚል በዓለም አቀፍ ደረጃ የተመሰረተው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ስብሰብ ያጠናከረው ዘገባ እንደሚከተለው ይቀርባል። የአዲርቃይ ፍርድ ቤት ገዳማችን አይታረስም በማለታቸው ወጣቶችን በአሸባሪነት

መኢአድ ከቤኒሻንጉል ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆችን ጉዳይ ለአለም ፍርድ ቤት ሊያቀርብ ነው

April 3, 2013
*ሁለት ነፍስጡር ተፈናቃዮች መኪና ላይ ወልደዋል በመስከረም አያሌው በቤኒሻንጉል ክልል የሚኖሩ የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ያፈናቀለውን አካል ጉዳይ ለአለም ፍርድ ቤት ለማቅረብ ማቀዱን የመላው ኢትዮጵያ
1 355 356 357 358 359 381
Go toTop