ዜና - Page 358

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

አንድነት በህሊና እስረኞች ላይ የሚደርሰውን በደል በመቃወም የተቃውሞ እንቅስቃሴ ሊጀምር ነው

April 3, 2013
ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባል የሆነው አቶ ናትናኤል መኮንን ከአንድ ሳምንት በላይ በርሀብ አድማ ላይ እንደሚገኝ የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ገለፁ፡፡ በቂሊንጦ

የአቶ በረከት ስምኦን እናት አረፉ

April 1, 2013
ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን በፌስቡክ ገጹ ላይ እንደዘገበው ባህር ዳር ላይ በብአዴንና በኢህአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠምደው የሰነበቱት አቶ በረከት ስምኦን የመኢአድ ቢሮ ከሚገኝበት ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ

ለዜጎች መሞት፣ መፈናቀልና መሰደድ ተጠያቂው መንግስት ነው!!! ወንጀለኞች በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን

March 30, 2013
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ  በተደጋጋሚ ፓርቲያችን እንደሚገልፀው አምባገነኑ የኢህአዴግ

የዐማራውን ዘር የማጥፋቱ ዘመቻ በስፋት ቀጥሏል ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የተላለፈ “ለወገን እንድረስ” ጥሪ

March 30, 2013
ዘረኛው የትግሬ-ወያኔ ነፃ አውጪ ድርጅት ዐማራውን ከምድረ-ገፅ ለማጥፋት የጀመረውን ተልዕኮ አሁንም ያለማሠለስ ቀጥሏል። ከዚህ ቀደም ከጎንደር በወልቃይት ፣ በጠገዴ እና በስሜን አውራጃዎች፤ እንዲሁም በወለጋ፣

ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) በአማራው ላይ የሚያደረገውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሽግግር ምክርቤት በጥብቅ ያወግዛል

March 30, 2013
ቀን፡ መጋቢት 29፤ 2013 ህወሃት ከመጀመሪያውም አላማ አድርጎ የተነሳውን የገዢውን መደብ ማጥፋት በሚል ሽፋን አማራውን ለማጥፋት መሆኑ የራሳቸው ፕሮግራም ይገልጻል :: ዛሬም ከሃያ ሁለት
1 356 357 358 359 360 381
Go toTop