ዜና Hiber Radio: ኦጋዴን ውስጥ የ17 አመቷ ልጃገረድ በአገዛዙ ታጣቂዎች 13 ጊዜ መደፈሯን ገለጸች March 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 15 ቀን 2005 ፕሮግራም ብ/ጄኔራል ውበቱ ጸጋዬ በቅርቡ ያሳተሙትን የተሰኘውን ዕውነተኛ ታሪካዊ መጽሐፋቸውን በተመለከተ ካደረግንላቸው ሁለተኛ ክፍል ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን Read More
ዜና [ሰበር ዜና – Breaking News] የዳላሱ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በአቡነ መርቆሪዎስ ወደሚመራው ሲኖዶስ ተቀላቀለ March 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የዳላሱ ርዕሰ አድባራት ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ዛሬ ባካሄደው ምርጫ መሰረት በአቡኑ መርቆሪዎስ ወደ ሚመራው ስደተኛው ሲኖዶስ ተቀላቀለ። ላለፉት 21 ዓመታት በገለልተኝነት Read More
ዜና “እንደ አቡነ ጳውሎስ ነጭ ልብስ አልለብስም” – አቡነ ማቲያስ (ሙሉ ቃለ ምልልሱን ያድምጡ) March 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ “እንደ አቡነ ጳውሎስ እኔ ነጭ ልብስ አልለብስም፤ እኔ መነኩሴ ነኝ” ሲሉ 6ኛው ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለምልልስ ተናገሩ። “መነኩሴ ጥቁር ልብስ Read More
ዜና የሽግግር ምክርቤት ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እና ድርጅቶችን ለምክክር ጉባኤ ጠራ March 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአለም ዙርያ ለሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያንና ዲሞክራሲያዊ ድርጅቶች ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ የተጠራ ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ፤ ጁላይ፣ 2013 በአሁኑ ወቅት ሁሉም Read More
ዜና ብሔራዊ ቡድናችን ለብራዚሉ የዓለም ዋንጫ የሚያደርገውን ጉዞ እያሳመረ ነው March 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ ለብራዚሉ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቦትስዋና አቻው ጋር የተጫዋተው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ብሔራዊ ቡድናችን ዛሬ በአዲስ አበባ ስቴዲየም ባደረገው Read More
ዜና የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ከትምህርት ማቆም አድማው በተጨማሪ የረሃብ አድማ ጀመሩ March 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ሪፖርተር) መጋቢት 4 ቀን 2005 ዓ.ም. የተቃውሞ ደብዳቤ ለፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ያቀረቡት የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች፣ ላለፉት አሥር ቀናት ትምህርታቸውን Read More
ዜና በኢህአዴግ መተካካት በነመራ ዲንሣ March 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ስምለግሰው በመተካት ሲሿሿሙ በብልሐት የኛ ገዢዎች የሀገር መሪ እነ ህወሓት አሳፋሪ ኦህዴዶችሥ አጫፋሪ እኮ ብአዴን አቃጣሪ ደህዴኖች አጋፋሪ። በኢህአዴግ መተካካት ሕዠብነበር ለመተካት የሀገርመሪ የምርጫ Read More
ዜና “እኔ ግን አልሞትኩም” – አላሙዲ March 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ‹‹ጠ/ሚ/ር መለስን በማጣቱ ሰው ተደናግጦ ነበር፤ … እኔንም ገለውኝ ነበር፤ ግን አልሞትኩም እስከአሁን ከእናንተው ጋር ነኝ›› ሲሉ መናገራቸውን ሼክ ሙሐመድ ሁሴን አል-አሙዲ መናገራቸውን ዛሬ Read More
ዜና ሮማርዮ የት ነው ያለው? March 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ ቦጋለ 15ኛው የአሜሪካ የዓለም ዋንጫ ሲወሳ በእግር ኳስ ታዳሚያን አዕምሮ ውስጥ የማይጠፋው ፀጉሩን ወደ ኋላ የሚያስረዝመው ሮቤርቶ ባጅዮ ነው። መልከ መልካሙ ጣሊያናዊ ያለ Read More
ዜና የ255ቱን የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚዎች ስም ዝርዝር ይመልከቱ March 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኦህዴድ ደህዴን ብአዴን ሕወሓት 1/ አቶ ዓለማየሁ አቶምሳ 1. አቶ አለማየሁ አሰፋ 1.አቶ አዲሱ ለገሰ 1. ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል 2/ Read More
ዜና ሕወሓት ስዩም መስፍንን፣ ብርሃነ ገ/ክርስቶስን፣ አርከበ እቁባይን አሰናበተ March 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ በውጥረትና በክፍፍል ውስጥ ሲያደርገው የነበረውን ጉባኤውን ሲያጠናቅቅ የፓርቲውን 45 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አካሄደ። በተራሮችን ያንቀጠቀጠው ትውልድ መጽሐፍ ላይ ለሕወሓት Read More
ዜና “መንግሥት የለም ወይ?!”- የማንና ምን አይነት መንግሥት?. March 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከመስፍን ነጋሽ ይህ ጥያቄ አከል አቤቱታ ቢያንስ ከተሜውን ጨምሮ በአማርኛ ተናጋሪው ኅብረተሰብ ዘንድ ፍትሕን ፍለጋ ከሚጠቀሱ የተለመዱ አነጋገሮች አንዱ ነው። “ሕግ የለም ወይ?!” የሚል Read More
ዜና ኢህአዴግ ተቃዋሚዎችን በኪራይ ሰብሳቢነትና በፀረ ዲሞክራሲያዊነት ፈረጀ March 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኢህአዴግ ርዕዮተ ዓለሙን በሚገልፅበት “አዲስ ራዕይ” በተሰኘ መፅሔት የመጋቢት – ሚያዚያ 2005 ዓ.ም ዕትሙ ተቃዋሚዎችን በአስተሳሰብና በፍላጎት ደረጃ የኪራይ ሰበሳቢነት የተጠናወታቸው እና ፀረ-ዲሞክራሲያዊ ባህርይ Read More
ዜና የፊታችን አርብ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በሚኒሶታ የተቃውሞ ሰልፍ ያደርጋሉ March 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የሚገኙ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የፊታችን አርብ ማርች 22 ቀን 2013 በስልጣን ላይ ያለው የኢትዮጵያ መንግስት በሃይማኖት ተቋማት ላይ በግልጽ በመግባት እያደረገ ያለውን ህገ-ወጥ Read More