ዜና - Page 361

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ በአስገድዶ መድፈር አቤቱታ ቀረበበት

March 19, 2013
የቀድሞው የደርግ ወታደርና በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የኢሕአዴግ ደጋፊነቱ የሚታወቀው አርቲስትና የማስታወቂያ ሠራተኛ ሠራዊት ፍቅሬ አንዲትን ሴት የቲቪ ማስታወቂያ አሠራሻለሁ በሚል ለመሳሳምና ለማሻሸት ሞክሯል በሚል

መንግስት ለግራዚያኒ ሀውልት መሰራቱን በመቃወም የተጠራውን ሰልፍ በሀይል በተነ

March 17, 2013
ፍኖተ ነፃነት ለፋሽስቱ ለጦር ወንጀለኛ ለግራዚያኒ የተሰራውን ሀውልትና የመናፈሻ ስፍራ በመቃወም የተጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ መንግስት በኃይል በተነ፡፡ በኢትዮጵያ ክብር ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽ ኮሚቴ፣ በባለራዕይ

“ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” – የ67 አመቷ እናት

March 17, 2013
“ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” ሲሉ አንዲት የ67 አመት ባልቴት በተለይ ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ አስታወቁ፡፡ ወ/ሮ ኢትዮጵያ ይልማ

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማ መቱ፤ ኮሌጁ በፖሊስ ተከቧል

March 16, 2013
የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እየታመሰ መሆኑ ተሰማ። ኢሳት ራድዮ ዛሬ እንደዘገበው ተማሪዎቹ የአስተዳደር ጥያቄ በማንሳት ረቡዕ እለት የተጀመረው የትምህርት ማቆም አድማ እስከዛሬ አርብ ድረስ

እንግሊዝ በቻምፕዮንስ ሊግ ሩብ ፍጻሜ የሚወክላት ክለብ ማጣቷ ለኳሷ ውድቀት ደውል?

March 16, 2013
ከቦጋለ አበበ «የማይቻል ነገር የለምና ሙኒክን አሸንፈን ወደ ሩብ ፍፃሜ እናልፋለን»ይህ አስተያየት በሻምፒዮንስ ሊግ ብቸኛው የእንግሊዝ ተስፋ የነበረው ክለብ አሰልጣኝ አርሰን ቬንገር ነው።ቬንገር ከትናንት

መድረክ መነቃነቅ ጀመረ

March 15, 2013
በዘሪሁን ሙሉጌታ የስድስት ፓርቲዎች ግንባር የሆነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በሀገሪቱ የፖለቲካ እንቅሰቃሴ ፈጠን ወዳለ እንቅስቃሴ ለመግባት መዋቅሮቹን ማነቃነቅ ጀመረ። የግንባሩ ስራ አስፈፃሚ

የሚኒስትሮች ምክርቤት ከስልጣኑ በላይ ያፀደቀው ሰነድ አወዛገበ

March 15, 2013
(በፍሬው አበበ) የኢፌዲሪ ብሔራዊ የሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሃግብር የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት እንዲያጸድቀው መቅረቡ አግባብነት ላይ አንዳንድ አባላት ጥያቄ አነሱ። በሚኒስትሮች ም/ቤት ታይቶ ትላንት ለሕዝብ
1 359 360 361 362 363 381
Go toTop