ዜና - Page 363

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

(ሰበር ዜና) የገለልተኛና የስደተኛው ሲኖዶስ አብያተ ክርስቲያናት “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ” የሚለውን ስም እንዳይጠቀሙ ክስ የሚመሰርት ኮሚቴ ተቋቋመ

March 3, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በውጭው ሃገር በገለልተኛነት እና በስደተኛው ሲኖዶስ ስር ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ‘የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ’ የሚለው ስያሜ እንዳይጠቀሙ ለማድረግ ከመንግስት እና ከኢትዮጵያው ሲኖዶስ አንድ

“ኢህአዴግን በሁለት ሳምንት ስራ በዝረራ በአንዳንድ አካባቢዎች ማሸነፍ ይቻላል፤ በአዲስ አበባ ግን ሁለት ቀን በቂ ነው” ፕ/ር መረራ ጉዲና

March 2, 2013
የመድረክ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ፕ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ ከወጣው ኢትዮቻናል ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “ኢህአዴግን በሁለት ሳምንት ስራ በዝረራ በአንዳንድ

‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ!›› በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የሙስሊሞች ተቃውሞ በሰላም ተጠናቀቀ

March 1, 2013
ክድምጻችን ይሰማ ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ!›› በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ትዕይንተ ተቃውሞ ከተጠበቀው በላይ በስኬት ተጠናቋል፡፡ የዛሬው ተቃውሞ ስኬት እንደአዲስ ተቃውሞውን

ዘ-ሐበሻ ኦክቶበር 11 አቡነ ማቲያስ መንግስት አቡነ ጳውሎስን ለመተካት ካስቀመጣቸው ጳጳሳት አንዱ ናቸው በማለት ዘግባ ነበር

February 28, 2013
ዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ ውስጥ አዋቂ ምንጮቿን ጠቅሳ አቡነ ማቲያስን አቡነ ጳውሎስን ለመተካት መንግስት ካዘጋጃቸው 3 ጳጳሳት መካከል አንዱ መሆናቸውን ኦክቶበር 11 ቀን 2012 ዘግባ
1 361 362 363 364 365 381
Go toTop