ዘረኛው የትግሬ-ወያኔ ነፃ አውጪ ድርጅት ዐማራውን ከምድረ-ገፅ ለማጥፋት የጀመረውን ተልዕኮ አሁንም ያለማሠለስ ቀጥሏል። ከዚህ ቀደም ከጎንደር በወልቃይት ፣ በጠገዴ እና በስሜን አውራጃዎች፤ እንዲሁም በወለጋ፣ በኢሉባቦር፣ በከፋ፤ በአርሲ፣ በሐረርጌ፣ በባሌ እና በአፋር አካባቢዎች ሲፈፅም የቆየውን ዐማራን ከምድረ-ኢትዮጵያ የማጥፋት ሥራ ማስታወስ ይገባል። ሠሞኑን ደግሞ የጥፋት አድማሱን ይበልጥ በማስፋፋት—-
ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ