ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን በፌስቡክ ገጹ ላይ እንደዘገበው ባህር ዳር ላይ በብአዴንና በኢህአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠምደው የሰነበቱት አቶ በረከት ስምኦን የመኢአድ ቢሮ ከሚገኝበት ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ የሚኖሩት ወላጅ እናታቸው የመሞታቸውን ዜና አድምጠዋል ፡፡ እንደመረጃው ከሆነ የበረከት እናት የቀብር ስርዓት በጎንደር ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዛሬ ተፈጽሟል፡፡ ኤርትራዊ ስለመሆናቸው የሚነገርላቸው ወ/ሮዋ በፌደራል ማርሽ ታጅበው መቀበራቸው ብዙዎቹን የአካባቢ ሰዎች አስገርሟል፡፡ከጠዋቱ 3፡00 እሰከ 6፡00 የከተማው መንገድም ተዘግቶ መቆየቱ ተነግሯል፡፡
የአቶ በረከት ስምኦን እናት አረፉ
አቶ በረከት