ዜና - Page 314

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የአዲስ አበባና የፌዴራሉ ህገ ወጥ መጅሊሶች የኢደል አድሃ (አረፋ) በአል ዝግጅትን ሙሉ ለሙሉ ለመንግስት አስረከቡ

October 13, 2013
ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው፦ የኢድ በአል አከባበርን አስመልክቶ ዛሬ በአዲስ አበባ ደረጃ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተደረገው ስብሰባ መንግስት ሙሉ ሃላፊነቱን እንደተረከበ ተገለፀ ፡፡ ከነገ ወዲያ

የብሔራዊ ቡድናችን ውጤታማ ጉዞ ተገታ

October 13, 2013
http://www.youtube.com/watch?v=ywVIyL7ALg4&feature=youtu.be (ስፖርት አዲስ) ለብራዚሉ የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ለማለፍ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው የመጨረሻ ማጣሪያ መጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ በሜዳዋና ደጋፊዋ ፊት ሽንፈትን አስተናገደች፡፡

ስብሃት ነጋ ወንጀል ፈፀሙ፤ በአሁን ሰአት በፖሊስ እየታደኑ ነው – ከኢየሩሳሌም አረአያ

October 13, 2013
http://www.youtube.com/watch?v=oyeKA90Q2gw ከኢየሩሳሌም አረአያ በአሌክሳንደሪያ ቨርጂኒያ ከአንድ ሰአት በፊት ስብሃት ነጋና አብሯቸው የነበረ ግለሰብ በአንድ ኢትዮጲያዊ ላይ ከፍተኛ ድብደባ ፈፅመው ማምለጣቸውን ማረጋገጥ ተችሏል። መስፍን የተባለው

አንዷለም አራጌ ለህገ ወጥ ድርጊት ባለመተባበሩ ጎብኚ እንዳይኖረው ተደረገ

October 11, 2013
ከዳዊት ሰለሞን በሽብርተኝነት ተከስሶ ዕድሜ ልክ እስራት ተበይኖበት በቃሊቲ ቅጣት ቤት የሚገኘው የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊ አቶ አንዷለም አራጌ በጎብኚዎች እንዳይታይ መደረጉ

ግንቦት 7 ለአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ንግግር ምላሽ ሰጠ – “ኃ/ማሪያምንና ጌቶቹን እንዲህ ያቃዣቸዋል?”

October 11, 2013
ግንቦት 7 የፍትህና የዴሞክራሲ ንቅናቄ በወቅታዊ ርዕሰ አንቀጹ ከቀናት በፊት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለጋዜጠኞች ለሰጡት ቃለ ምልልስና በተቃዋሚዎች ላይ ላቀረቡት ክስ ምላሽ ሰጠ። የግንቦት

የተስፋዬ ገ/አብ የስደተኛው ማስታወሻ መጽሐፍ ሙሉው ይኸው (PDF)

October 11, 2013
ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረአብና የስደተኛው ማስታወሻ የተሰኘውን መጽሐፍ ያሳትመዋል የተባለው ነፃነት አሳታሚ ድርጅት በመጨረሻ ሊስማሙ ባለመቻላቸው ተስፋዬ ገብረአብ መጽሐፉን በነፃ ለሕዝብ እንደሚያስነብበው በፌስቡክ ገጹ በገለጸው

ኢሳት ራድዮ ከዘ-ሐበሻ ጋዜጣና ድረ ገጽ ዋና አዘጋጅ ሔኖክ ዓለማየሁ ጋር በሊቢያ ስደቱ ዙሪያ ያደረገው ቃለ ምልልስ

October 10, 2013
የዘ-ሐበሻ ጋዜጣና ድረገጽ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሔኖክ ዓለማየሁ ከሃገር ቤት ወደ ስደት የወጣው በሱዳን በኩል ነበር። ሰሃራ በረሃን አቋርጦ ወደ ጣሊያን በባህር ለማምለጥ ባደረገው

“አንድ ላይ በመዋሐድ የትጥቅ ትግሉን በጋራ እያካሄድን ነው” – ት.ህ.ዴ.ን እና ኢ.ህ.ፍ.እ.ግ

October 10, 2013
ከትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ት.ህ.ዴ.ን) እና ከኢትዮጵያ ህዝቦች ለፍትህና እኩልነት ግንባር (ኢ.ህ.ፍ.እ.ግ) የተሰጠ የጋራ መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሚደርስበት ጭቅናና ስቃይ እራሱን ነጻ ለማውጣትና መብቱን ለማስከበር
1 312 313 314 315 316 381
Go toTop