ዜና - Page 316

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የፊታችን ሰኞ የኢሕአዴግ ፓርላማ “አበባ ቆራጭ” ይሾማል

October 5, 2013
ከኢሳያስ ከበደ ላለፉት 12 ዓመታት የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት በመሆን ከአበባ መቁረጥና መትከል፣ ከእንግዳ መቀበልና መሸኘት፣ በስተቀር አንዳችም ስልጣን ያልነበራቸውን ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስን በመሸኘት አዲስ “አበባ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ ዓመት ተማሪዎች በግድ ዩኒቨርሲቲው እንዲለቁ ተደረገ

October 4, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ ዓመት የሳይንስና ቴክኖሊጂ ተማሪዎች አስተዳደሩ COC (ፈተና) እንዲወስዱ በማስገደዱና ተማሪዎቹም ካለምንም ዝግጅት አንፈተንም፤ ጊዜ ሊሰጠን ይገባን በሚል ያነሱት አለመግባባት

ትግላችን የኢትዮጵያን ህዝብ ማዕከል ያደረገ በኢትዮጵያ ህዝብ የታጀበና በኢትዮጵያውያን ላይ የሚተማመን ሊሆን ይገባል

October 3, 2013
መስከረም 22 ቀን 2006 ዓ.ም. Oct 2,  2013 የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ በመሠረታዊ ሰነዶቹ ላይ በግልጥ እንዳሰፈረው ለምሥረታው ዋና ምክንያት ከሆኑት ጉዳዮች ውስጥ

አወጋን በወልቃይት ጎሮ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የአማራ ልጆች እንዳይማሩ መከልከላቸውን ገለጸ

October 2, 2013
በወልቃይት በሚገኘው ጎሮ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ይማሩ የነበሩ የአማራ ልጆች ዘንድሮ እንዳይመዘገቡና እንዳይማርሩ መከልከቸውንና ይህንንም እንደሚያወግዝ የአማራ ወጣቶች የጋራ ንቅናቄ (አወጋን) ገለጸ።

የተጣበቁት መንትዮች እና አስጨናቂው የ6 ሰዓታት ቀዶ ሕክምና – በመላኩ ብርሃኑ (ከአዲስ ጉዳይ መጽሔት)

October 2, 2013
ልዩ ዘገባ በመላኩ ብርሃኑ ይህ ታሪክ ተጣብቀው የተወለዱት የኢትዮጵያዊያኑ መንትዮች ማሪያ እና ሮዛ ታሪክ ነው። እነሱን ለማለያየት እስካሁን ባለው መረጃ በሀገራችን የሕክምና ታሪክ በዓይነቱ

የጋምቤላን መሬት የተቀራመተው የህንዱ ካራቱሪ የንግድ ባንክን 62 ሚሊዮን ብር ዕዳን መክፈል ተስኖታል

October 2, 2013
§ ኩባንያው የሠራተኞች ግብር፣ ጡረታ እንዲሁም የክልሉን የመሬት ግብር አልከፈለም § ከቀረጥ ነጻ ያስገባቸውን ማሽነሪዎች በማከራየትና በመሸጥ እየተከሰሰ ነው § ከተረከበው 300 ሺ ሔክታር

በቬጋስ የአገር ቤቱን ሕዝባዊ እንቅስቃሴ የሚደግፍ አገራዊ ስብሰባ ተጠራ

October 2, 2013
በቬጋስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር በወቅታዊ የአገሪቱ ጉዳይ ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚነጋገርና አንድነት ሲያካሂድ የቆየውንና ወደፊትም የሚያደርገውን ሕዝባዊ ንቅናቄ በመደገፍ በመጪው ኦክቶበር 16 በከተማዋ
ዶር ነጋሶ ጊዳዳ፣ የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ሊቀ መንበር

መስከረም 19 ቀን 206 ዓ.ም አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) በጠራው ሕዝባዊ ሠላማዊ ሠልፍ በዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የተደረገ ንግግር

October 2, 2013
የተከበራችሁ የሰላማዊ ሰልፉ ታዳሚዎች፤ የተከበራችሁ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፤ የተከበራችሁ የሚዲያ ባለሙያዎችና ጋዜጠኞች፤ ክቡራንና ክቡራት! አስቀድሜ የማክበር ሰላምታየን እያቀረብኩ መብታችንን አደባባይ ወጥተን ለምንጠይቅበት፣ ያልተሸራረፈ ነፃነታችንን

የአንዱዓለም አራጌ መልክት ከቃሊቲ (በሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተነበበ)

October 1, 2013
ከሁሉ አስቀድሜ በዚህ ታላቅ ህዝባዊ ሠላማዊ ሠልፍ ለተገኛችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ለእያንዳንዳችሁ በተናጠል ልባዊ የአክብሮትና የናፍቆት ሠላምታዬ በግፍ ከታሰርኩባት ጠባቧ ክፍል ይድረሳችሁ ኢትዮጵያውያን ለዘመናት እውን

“ፕሬዚዳንት እንድሆን ብጠየቅ በቅድሚያ ምን ያህል ላገለግል እችላለሁ እላለሁ – ወ/ሮ ሰሎሜ ታደሰ

September 30, 2013
የቀድሞዋ የመንግስት ቃል አቀባይ ወ/ሮ ሰሎሜ ታደሰ ሃገር ቤት ከሚታተመው ሎሚ መጽሔት ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ግንዛቤ ይረዳቸው ዘንድ ቃለ ምልልሱን እንደወረደ
1 314 315 316 317 318 381
Go toTop