ዜና - Page 315

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ትግላችን ተቀናጅቶና ተጠናክሮ ይቀጥላል (አንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበር)

October 9, 2013
ክአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበር የተሰጠ መግለጫ October 9, 2013 ላለፉት ሶስት ወራት ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ፣ ሕዝባችን በአራቱም ማእዘናት ለነጻነትና ለዲሞክራሲ ያለዉን

ኢሕአፓ ወክንድ “በኤርትራ በኩል ትግል ማድረግ ይቻላል ወይስ አይቻልም?” በሚለው ጉዳይ ለመወያየት በቺካጎ ሕዝባዊ ስብሰባ ጠራ

October 9, 2013
የኢሕአፓ ወጣት ክንፍ (ኢወክንድ) በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ለመወያየት ህዝባዊ ስብሰባ በቺካጎ ከተማ መጥራቱን ለዘ-ሐበሻ በላከው በራሪ ወረቀት (ፍላየር) አስታወቀ። በተለይ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያውያንን

ለመሆኑ እኛ ዐማሮች ምን እስከምንሆን እየጠበቅን ይሆን? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

October 9, 2013
ዘረኛው የትግሬ ወያኔ ቡድን በዐማራው ላይ እያደረሰ ያለው ጥቃት በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማያውቅ በመሆኑ  ማነፃፀሪያ ሊገኝለት የሚችል አልሆነም። በአስከፊነቱ ዓለም ያወገዘው የደቡብ

(አቦይ ቆምጬ) ሃይለማርያም ደሳለኝ ከቴድሮስ ሐይሌ

October 8, 2013
ከቴድሮስ ሐይሌ(tadyha@gmail.com) የደርጉ አብዮት ካፈራቸው መንጋ የገበሬ ማህበር ካድሬዎች ውስጥ በገራገርነቱ የሚታወቀው የእናርጅ እናውጋ ገበሬ ማህበር ሊቀመንበር የነበረው ጓድ ቆምጫምባው በአንድ ወቅት ከጋዜጠኛ የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም እንዴት ታየዋለህ የሚል ጥያቄ

ከሜዲትራንያኑ የባህር አደጋ የተረፈው ኢትዮጵያዊ አጭር የቪዲዮ ምስክርነት

October 7, 2013
ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ የሰሃራ በረሃን አቋርጠው በሊቢያ ወደ ጣሊያን ከሚሄዱትና፤ ከሰሞኑ አደጋ ከተረፉት ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን መካከል አንዱን አነጋግሮታል። አጭር ምስክርነቱን እናካፍላችሁ። ይህ ቃለ

በጎጃም ከሚያዝያ እስከ ነሐሴ ባሉት ወራት 8 አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፤ ሰማያዊ ፓርቲ ማብራሪያ ጠየቀ

October 6, 2013
(ዘ-ሐበሻ) “በምስራቅ ጎጃም ስለተቃጠሉ ስምንት አብያተ ክርስቲያናት መንግስት ባስቸኳይ ማብራሪያ እንዲሠጥ እንጠይቃለን” ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ፓርቲው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው ላይ እንዳስታወቀው

የጣሊያን ፖሊስ ስደተኞችን ሲቀጠቅጥ የሚያሳይ ቪድዮ (ኢትዮጵያውያንም አሉበት)

October 6, 2013
የሚከተለውን አሳዛኝ ቪድዮ ይመልከቱ” ኢትዮጵያን ለወረራ መጥቶ በጀግኖች አባቶቻችን ተዋርዶ የሄደው የጣሊያን ሰራዊት ልጅ ልጆች ዛሬ ደግሞ ስደተኛ ዜጎችን ሲቀጠቅጡ የሚያሳይ ቪድዮ በቴሌግራፍ በኩል
1 313 314 315 316 317 381
Go toTop