ነፃ አስተያየቶች - Page 46

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የአሁኑ ይባስ!! ጨቅላዎቹ የኢትዮጵያ መሪዎችና የህፃኑ የሮማው ንጉስ ኔሮ (Nero) ገቢራዊ ተመሳሳይነት!!

February 11, 2023
Nero Claudius Caesar Augustus Germanicus ታሪክ እንደሚያትተው የግሪክ ፣ የሮማና የአቢሲኒያ/የኢትዮጵያ/ ስልጣኔ ለዓለም ያበረከተው አስተዋፅኦ የትየለሌ እንደሆነ መድበለ መዛግብት ቁልጭ አድርገው ያለማወላወል ዘግበውታል። ከላይ

የተመለሰው ሰይፈ ተዋሕዶ እና የተመዘዘው ሰይፈ ዳንኤል ክብረት

February 11, 2023
ሳያስቡበት በቅጡ፣ ሰይፍ ካፎቱ አያውጡ ካውጡ ደግሞ ካቃጡ፣ እንዳይመልሱት ሳይቆርጡ፡፡ ተዋሕዶ በሕልውናዋ ላይ የመጣባትን ኦነጋዊ ሳጥናኤል ለመቆራርጥ ሰይፏን ካፎቱ አውጥታ በሳጥናኤሉ ላይ አቃጣችበት፡፡  ሳጥናኤሉም በተዋሕዶ

ዛሬም የሰሚ ያለህ! ዲያብሎስን ማመን የቀጠልነው መቼ በማተቡ ይጠናል ብለን ነው?

February 10, 2023
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ሳጥናኤል ወይም ዲያብሎስ ከመላእክት አንዱ ነበር፡፡ ዳሩ ግን ሳጥናኤል የክህደትን፣ የቅጥፈትን፣ የስርቆትን፣ ሕዝብን ከሕዝብ የማጋጨትንና የጭካኔን መንገድ ስለመረጠ ከቅዱሳን መላእክት የተለየ
aklog birara 1

ሕገወጥነትና ብልግና የነገሰባት የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ “ብልጽግና” ኢትዮጵያ ወደ የት እያመራች ነው? – አክሎግ ቢራራ(ዶር)

February 10, 2023
ክልፍ አራት የዚህ ሃተታና ምክረ ሃሳብ ዋና ዓላማ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን የገጠማት የሕገ መንግሥት ቀውስ (Constitutional and governance crisis) በራሱ በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ አሊና በመሰረቱት

አራጅ ሆይ! ላንተም ቢሆን ኦርቶዶክስ ትሻልሃለች (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

February 10, 2023
በተለይ ከኢንደስትሪያል አብዮት ወዲህ ሃይማኖት ማስፋፋት በቀጥታ የኢኮኖሚ ብዝበዛን ከማስፋፋት ጋር ተያያዥ እየሆነ መጥቷል። ለአህጉር ወረራ የተመቸ ወታደራዊ መሰል ተቋም ከነበራት የካቶሊክ ተጽእኖ ለካፒታሊዝማዊ

“እኛ ኢትዮጵያን እና ራሳችንን እንታደግ !”- ሞት ለገዳይ  !  

February 7, 2023
አንድነታችንን እና ህብረታችንን በማፅናት  ለራሳችን ነጻነት እና ለአገራችን አንድነት መቆም የዕምነት እና የኃይማኖት ብቻ ሳይሆን የመኖር አለመኖር ህልዉና ጉዳይ መሆኑን እንገንዘብ ፡፡ የቤተ ክርስቲን

የተጠያቂነት  ያለህ አገር  መፍረሱ ነው – ሰመረ አለሙ

February 7, 2023
የሃገራት መሪዎች ሁሉንም መሆን ስለማይችሉ የመንግስታቸውን ሽራፊ በእውቀት የዳበረ፤ሃገር ወዳድነቱ ከግምት የገባ ፤በተግባር የተፈተነና የተመሰከረለት ፤ውጤታማ ልምድ ያለው ዜጋ እየመረጡ ስራውን በሚኒስቴር፤ በመመሪያ ሃላፊነት፤

መልእክተ-አንቃእድዎ ! ጤና ይስጥልኝ፤ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ

February 5, 2023
መርሐጽድቅ መኮንን እሰኛለሁ፡፡ የከበረ ሠላምታዬን እያስቀደምኩ ከሁሉ በፊት እንደምን አሉ ማለት ይኖርብኛል፡፡ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን፤ እኔ ለጊዜው ደህና ነኝ፡፡ የርስዎን አእምሯዊ የጤንነት ሁኔታ ግን
1 44 45 46 47 48 250
Go toTop