ነፃ አስተያየቶች አድዋ 3ተኛው ፍልስፍናዊ አብዮት!!! – ምንዳርአለው ዘውዴ February 28, 2023 by ዘ-ሐበሻ አድዋ ሶስተኛውን ፍልስፍናዊ አብዮት ትወክላለች፡፡ በጥቂቱ ርእሰነገሩን ለማስረዳት ያህል፣ በአለም ላይ ሶስት ፍልስፍናዊ አብዮቶች አሉ፡፡ ስለመልካም ግብ ግህደት (እውንነት) የነበረውን ሁሉ እንዳልነበረ ያደረጉ፣ በእግሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች በቁማችሁ እናሞኛችሁ ዓይነት ተራ ብልጠት – ከመሳይ መኮንን February 27, 2023 by ዘ-ሐበሻ የዘንድሮ ደግሞ ይለያል። ያፈጠጠ፥ ያገጠጠ፥ በቁማችሁ እናሞኛችሁ ዓይነት ተራ ብልጠት የተሞላበት፡ እብደትና እብሪት የተቀላቀሉበት አካሄድ ነው። ጄነራል አበባው ታደሰ ‘አጼ ሚኒሊክና እቴጌ ጣይቱን የማይፈልግ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሮሞ ብልፅግናና ትህንግ የአማራ አፅመ ዕርስቶችን እና ፀጋዎቹን የመውረር አባዜ ለምንና እውነታው (ተዘራ አሰጉ) February 26, 2023 by ዘ-ሐበሻ የሃገሬ ሰው እየተረዳው ያለው ሃገረ ኢትዮጵያን የመቀራመጥ ፣ የመገነጣጠልና እረፍት የማሳጣት ሴራ የተሸረበው በደም ፣ በቅርበትና በዝምድና የማይገናኙት ሁለት “አማራ ደመኛችን ፣ ጨቋኛችንና በዝባዣችን Read More
ነፃ አስተያየቶች „የሽግግር ፍትህ፣ “ የይቅርታ” ፖለቲካና የፍትህ ስርዓታችን” በሚል ርዕስ በአቶ ባይሳ ዋቅ-ወያ ለቀረበው ጽሁፍ መልስ! – በ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) February 26, 2023 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) የካቲት 26፣ 2023 አቶ ባይሳ ዋቅ-ወያ “የሽግግር ፍትህ፣ “የይቅርታ” ፖለቲካና የፍትህ ስርዓታችን” በሚል ርዕስ ስር የጻፈውን በዘሀበሻ ላይ የወጣውን ጽሁፍ አነበብኩት። በመጀመሪያ ደረጃ፣ የሽግግር Read More
ነፃ አስተያየቶች የማይሠበረው እስክንድር ነጋ!!! – ከቴዎድሮስ ሐይሌ February 25, 2023 by ዘ-ሐበሻ በእሳት ቀልጦ ወርቅ የሆነ:: በመከራ ውስጥ በጽናት ያለፈ:: በአገዛዝ ጭለማ ውስጥ ለሚኖረው የተስፉ ጭላንጭል ያሳየ ::ሁሉን ትቶ እራሱን ለአላማው የሰጠ :: ሃገሩን ከእራሱም Read More
ነፃ አስተያየቶች የብአዴንን ስሪት ታሪካችን፤ባህላችን፤ማንነታችን ውስጥ ፈልጌ አጣሁት – አሰፋ በድሉ February 25, 2023 by ዘ-ሐበሻ አጭር ነገር ስለ እስክንድር ነጋ፡፡በቃ ጀግናው ዕየተጋደለ ነው፡፡ እኛስ? ስርዐቱ እንደ ትልቅ ግዳይ ስለሚያየው ይህንን አብረን ከማጮህ ተቆጥበን ይልቅ አሁንም ከፊታችን ስለተደቀነው አደጋ፤ዕለት ዕለት Read More
ነፃ አስተያየቶች ዝናሽ ታያቸው እንደ ክላራ ፒታቺ February 25, 2023 by ዘ-ሐበሻ የጭራቅ አሕመድ ባልተቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው የወንጌል ዘማሪ ነኝ ትላለች፡፡ ስለዚህም ጥያቄው ስለ ወንጌል ታውቃለች ወይስ የገጠሙላትን ሁሉ እንደ በቀቀን (parrot) እየበቀቀነች ታንጎራጉራለች የሚለው ነው፡፡ ሁኔታዋ ሁሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ የፖለቲካ ወልቅ ውስጥ ናት … ሲና ዘ ሙሴ February 24, 2023 by ዘ-ሐበሻ ከመስከረም ወር 2015 ዓ/ም ጀምሮ እንኳ በኢትዮጵያ የተከሰቱ ፖለቲካ ሠራሽ እኩይ ድርጊቶችን እና በኦሮሚያ በተባለ ዘራዊ ክልል ( ያው ሁሉም የማይረቡና ሰውነትን በመካድ የዜጎችን Read More
ነፃ አስተያየቶች የሽግግር ፍትሕ፣ “የይቅርታ” ፖሊቲካና የፍትሕ ሥርዓታችን (ባይሳ ዋቅ-ወያ) February 24, 2023 by ዘ-ሐበሻ ለውይይት መነሻ ዶ/ር ዓቢይ ወደ ሥልጣን መድረክ ብቅ ያሉ ሰሞን፣ የይቅርታ ፖሊቲካ መመርያቸው መሆኑን በየሚድያው ሲታወጅ በነበረበት ወቅት፣ ይህ ነገር በጊዜው ተገቢው ትርጉም ተሠጥቶት፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔና ኦሮሙማ የጸረ አማራ ጥምረት ፍጥጥሞሽ (እውነቱ ቢሆን) February 23, 2023 by ዘ-ሐበሻ አሁን ወያኔና ኦሮሙማ በአማራ ላይ ተጣምረው ተማምለው አንድ ሆነዋል፡፡ ተጋብተዋል፡፡ የጫጉላ ሽርሽር ላይ ናቸው፡፡ አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያንን በጦርነቱ በሴራ አስፈጅተው ሁለቱ አሁን ፍንደቃ በፍንደቃ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ሰብአዊ መብት መግለጫውን የሚመጥን ዝግጅት ተደርጓል ወይ? አብይ ብቻውን ጦርነት አይገጥምም! – አሰፋ በድሉ February 23, 2023 by ዘ-ሐበሻ አብይ በራሱ የቁማር ቋንቋ ለመግለጽ ያህል ዕጁ ላይ የቀረው ስንት ካርድ ነው? ወያኔ እና አሜሪካ፤ ሱዳን? ሌላው አነግ ነው፡፡ቀሪው መላ ኢትዮጵያ ተፍቶታል፡፡ኢሳያስ ራሱ እንዲህም Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራ ምሁራን የመጥፋት ሴራ የተሸረበበትን ሕዝባቸውን እያነቁና እያደራጁ ወይስ አማራ ባዶ “(Amara Frie)” ኢትዮጵያን እየጠበቁ? February 22, 2023 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እስከ ዛሬ የሆነውን ሁሉ አስተውሎ አቶ ሊዮ ኦከሬ “…Machinations For ‘Amharafrei’ Ethiopia” በሚል ርእስ ያስተላለፉትን ጥብቅ መልእክት ይህንን ተጭኖ* https://tinyurl.com/3bhuy5ua አንብቦና ተገንዝቦ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦህዴድ ብልፅግናና ከበስተጀርባ ሆኖ የሚዘውረው የኦሮሙማ ፖሊት ቢሮ “ትርክት፣ አላማና ግብ” February 22, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኦህዴድን ብልጽግናን እንደ ሥራ አስፈጻሚ ሾሞ ሐገሪቱን አሁን እያስተዳደር የሚገኘው የኦሮሙማ ፖሊት ቢሮ፣ ጥርሳቸውን በኦሮሞ ፖለቲካ ያወለቁትን እነ ሌንጮ ለታንና ዲማ ነገዎን፣ የወያኔን አንጋፋ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ከታሪክ ማህደር የሙሶሊኒና የቫቲካኑ ፖፕ ፓየስ 11ኛ ፋሺሽታዊ ሕብረት ሐቅ የቀድሞ አምባሳደር፤ ዘውዴ ረታ፤ ቫቲካንን ከኃላፊነት ነጻ ለማድረግ ስላደረጉት ሙከራ February 22, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኪዳኔ ዓለማየሁ PDF- [ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]- መግቢያ፤ በቅርቡ፤ አምባሳደር ዘውዴ ረታ የደረሱት፤ “የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት” መጽሐፍ(1)፤ በሰሜን አሜሪካ፤ በልዩ ልዩ ከተሞች እየተሸጠ በመሆኑ፤ አንድ ወዳጄ፤ Read More