ነፃ አስተያየቶች - Page 43

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች
aklog birara 1

“የአድዋን 127ኛ በዓል የዐብይ ብልጽግና ሲያኮላሸው ዝም ልንል አንችልም” አክሎግ ቢራራ (ዶር)

March 4, 2023
“ ከሲኦል ተመልሰንም ቢኾን ኢትዮጵያን እንበታትናታለን”! ህወሃት የአማራውን ሕዝብ ለማስፈራራትና ወልቃይትን ለማጠቃለል የሰጠን ማስጠንቀቂያ “ጠንካራ ሕዝብ አንድነቱንና ክብሩን በደሙ ያፀናል” የአማራ ክልል ፕሬዝደንት ዶር

ሕዝብን በኃይልና አጀንዳ በማስቀየር ለመምራት  መሞክር ትርፉ ኪሳራ ነው!! (ተዘራ አሰጉ)

March 3, 2023
ሕዝብ የሰወች ስብስብ ነው ። እግዚአብሔር ሰውን ከሌሎች ፍጥረታት ለይቶ ሲፈጥረው እንዲያስብ ፣ እንደያሰላስል ፣ በአምላክም ተራዳይነት በእውቀትና በጥበብ ተሞልቶ በዚች ዓለም እስካለ ድረስ

ከታሪክ ማኅደር: ዐድዋና አንድምታው (ኀይሌ ላሬቦ)

March 2, 2023
ኀይሌ ላሬቦ በየካቲት ኻያሦስት ቀን ሺስምንትመቶ ሰማንያስምንት ዓ. ም. ረፋዱ ላይ ዓለም ካንዲት ስሟ ካልታወቀ ኰሳሳ መንደር በፍጹም ያልተጠበቀ አስደናቂ ዜና ሰማ። ሰፈሯ ዐድዋ ትባላለች። ዜናውም

የአገዛዙ መልክ ሜክ አፑ እየለቀቀ አሁን ትክክለኛ ገጽታው እየታየ ነው- ዜጠኛ መሳይ መኮንን

March 2, 2023
ዛሬ የሆነው ወዴት እንደሚወስደን ለመግለጽ ነብይ መሆን አይጠይቅም። በሚኒሊክ አደባባይ የአድዋ ድል እንዳይከበር መደረጉ ነገ ምን ዓይነት እርምጃ ሊወስዱ ምልክት እያሳዩን እንደሆነ በግሌ ገብቶኛል።

አሁን ተረጋግጧል። ባንዳው የኦህዴድ ብልፅግና “የኢትዮጵያ መንግሥት” አይደለም። ሊሆንም አይችልም

March 2, 2023
የሐገሩን ታሪካዊና ወሳኝ ድል፣ መላው አፍሪቃና የአለም ጥቁር ሕዝቦች ብኩራት በአደባባር እያከበሩት ያለውን፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደጥንት ልማዱ እንዳያከብረው የከለከለ መንግሥት!! የድል መሪዎቹን ፎቶና የእነሱን

የአደዋ ድል በተሃድሶና በኢንላይተንሜንት መነፅር ሲታይ ! –  ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

March 1, 2023
 መጋቢት 1፣ 2023 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) እ.አ አ በ1896 ዓ.ም ጣሊያን ለመጀመሪያ ጊዜ  አገራችንን ስትወር በጊዜው የነበረውን ደካማ አገር፣ የጠነከረ የመንግስት አወቃቀርና አመራር አለመኖር በመገንዘብ ነበር። እንደሚታወቀው

“የቅኝ ግዛት ዳርዳርታው ለቅኝ የታጩ ህዝቦችን የሰውነት መታወቂያ መንጠቅ ነው።” (በእውቀቱ ስዩም)

March 1, 2023
የአድዋ ድልን ከድንበር ሉአላዊነት ጋር አያይዞ መተንተን የተለመደ ነው። ድሉ አነሠ በዛ የሚለው ጭቅጭቅ ከዚህ መሠረት ይፈልቃል። በኔ ግምት የአድዋ ድል ትልቅ ጭብጥ ‹‹የሰውነት

አደገኛው የከተማ ላይ ከተማ ምስረታ ፕሮጀክት (መርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ)

March 1, 2023
ከግማሽ ክፍለ-ዘመን አስቀድሞ በባእዳን ቅኝ ገዢዎች ሴራ የተወጠነውና በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ) (ህ.ወ.ሀ.ት) ተልእኮ አስፈጻሚነት የተመራው ነገደ-አማራን አንገት የማስደፋቱና፣ ከተቻለም ህልውናውን ከምድረ-ኢትዮጵያ ጨርሶ

አድዋ እና “አንድ ወጥ” አከባበር -ሸንቁጤ – ከካናዳ

February 28, 2023
ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር  የዘንድሮው 127ኛ የአድዋ ድል በአል “አንድ ወጥ ”  በሆነ መልኩ እንዲከበር  በቂ ዝግጅት አድርጎ  እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ አሳውቋል::  “አንድ ወጥ ” የሚለው  የባህልናስፖርት ሚኒስቴር ዝግጅት በትግባር ሲተረጎም- ለበአሉድምቀት በሚዘጋጀው ፖስተር  ላይ  የዳግማዊ  አፄ ምንሊክን ፎቶ አስቀርቶ  በምትኩ በትግራይ ክልል የወታደርነት ዘመኑ የሚያውቁት ጌቶቹ
1 41 42 43 44 45 250
Go toTop