ነፃ አስተያየቶች ዝናብን የተነበየቸው አህያና የአማራን ዘር ፍጅት መተንበይ የተሳናቸው ምሁራን! March 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) መስማት የተሳነው የሰማ እለት ያብዳል ይባላል፡፡ የሙሴዎች የቀድሞ ተደማሪዎችና ካድሬዎች ሰሞኑን ሙሴው የሾማቸው የአዲስ አበባ ገዥዎች ተነሱ ዘሮች በቀር አማራም ሆነ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሽግግር ፍትህን ለማሰብ የሚቻለው ከትናንቱ ዛሬ የተሻለ በጎነት ሲኖር ነው (ገለታው ዘለቀ) March 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ አንድ ሃገር ከነበረበት ከፍተኛ ቀውስ ወጥቶ ትንሽ ፋታ ሲያገኝና ወደፊት መመልከት ሲጀምር ባለፉት ጊዚያት የተፈጠረውን በደል ስርየት ለመስጠት፣ የቆሰለውን ለማከም፣ የተጎዳውን ለመካስ፣ ሲል የሽግግር Read More
ነፃ አስተያየቶች ሳይቃጠል በቅጠል !! „ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም„ – ንጉሤ አሊ March 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ መቃብር ላይ አዲስ አገር ለመፍጠር ምለውና ተገዝተው ህብረትን የፈጠሩት ትህነጋዊያን እና ኦነጋዊያን መንበረ ሥልጣኑን ከተቆጣጠሩ እነሆ ሶስት አስርተ ዓመታት አልፏል ነገር ግን ኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦነግ ኦነግ የሚሸተዉ ብልጽግና ሊጸዳ ይገባዋል – ይበቃል ያረጋል ረታ March 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 2 ቀን 2ሺ15 ዓ.ም. ከአምስት ዓመት በፊት በጉጉት እና ተስፋ ታጅቦ የተጀመረዉ ለዉጥ፣ ከብዙ ዉጣ ዉረድ በኋላ፣ ይዘቱ እና አካሄዱ የበለጠ ግልጥ እየሆነ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኒዎ-ሊበራል ኢኮኖሚ ፖሊሲ ያስከተለው አሉታዊ ውጤት በኢትዮጵያ!! March 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ.PhD February 15, 2023 ኢትዮጵያ በየዐመቱ የምታመርተው ጠቅላላ ምርት በህዝቡ ብዛት ሲካፈል፣ በነፍስ-ወከፍ የሚደርሰው $783 ብቻ ነው። ይህ ግን ሀቁን የሚያሳየን አይደለም። በሌላ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን ሬሣ እንዳሳደዳት ብዙ አትቆይም!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ March 11, 2023 by ዘ-ሐበሻ በመላው ዓለም ሰላም ባይኖርም ነገርን በሰላምታ መጀመር መልካም ነውና እንደምን ሰነበታችሁ ውድ አንባቢያን እንዲሁም አድማጮች፡፡ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ፡፡ ይህን “ጸሐፊ” ጨምሮ ብዙ ብዕረኞች ለዘመናት Read More
ነፃ አስተያየቶች አቶ ልደቱ አያሌው፤ ፖለቲከኛ ወይስ ፖለቲካ ተንታኝ? March 11, 2023 by ዘ-ሐበሻ ፖለቲከኛ ማለት የስልጣን ወይም ሌላ ግብ ያለው፣ ይህን ግቡን ለመምታት እስካስቻለው ድረስ ደግሞ ማናቸውንም ፖለቲካዊ ዘዴ ለመጠቀም የማያቅማማ የፖለቲካ ሰው ማለት ነው፡፡ በሌላ አባባል ፖለቲከኛ ማለት ለዱቄቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች በአሁናዊ ተራማጅ አስተሳሰቦች እየተመሩ ፍትሃዊ ለውጦችን በማስመዝገብ እንጅ ታሪክ ላይ የቸንክሮ በመቆዘምና በመኮፈስ ኢትዮጵያን ማበልፀግ ቀርቶ ማስቀጠል አይቻልም!!! March 8, 2023 by ዘ-ሐበሻ መሰረት ተስፉ (Meserettesfu4@gmail.com) ለሁላችንም ግልፅ ነው ብየ እንደማስበው አብዛኛዎቹ የአለም ሃገራት እንደ ሃገር የተመሰረቱት፤ እንዲሁም የተረጋጋ መንግስት የፈጠሩት ከተለያዩ ግጭቶችና እልህ አስጨራሽ ጦርነቶች በኋላ ነው። Read More
ነፃ አስተያየቶች ኮሚዩኒኬሽን ወይስ ፎልሲፊኬሽን? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ March 6, 2023 by ዘ-ሐበሻ እንደሀገራችን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር ሰሞነኛ መግለጫ ከሆነ 127ኛው የአድዋ ድል በአል ባለፈው የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ በወጉ ተከብሮ በሠላም Read More
ነፃ አስተያየቶች አብይ አህመድ በሁለት ወር ውስጥ በአስር አገራት ያደረገው ሽርሽር መለስ ዜናዊ በ27 አመት አላደረገውም (እውነቱ ቢሆን) March 6, 2023 by ዘ-ሐበሻ ምትክ የለሽ አገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ ከላሹና በአገር አፍራሹ አብይ አህመድ እጅጉን ተመሰቃቅላለች፡፡ አገሪቱ ኢዚህ ጭቦኛ ሰው እጅ መውደቋ ተረግማለች ያሰኛታል፡፡ ይህ ከጫፍ እስከጫፍ በህዝብ ተመርጫለሁ Read More
ነፃ አስተያየቶች ላም ባልዋለበት… – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ March 6, 2023 by ዘ-ሐበሻ አይበገሬዎቹ አባቶቻችንና እናቶቻችን በዳግማዊ አጼ ምኒልክና በብልኋ ባለቤታቸው በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ግንባር-ቀደምት አዝማችነት ከዛሬ 127 ዓመት በፊት ከየኣካባቢው ተጠራርተው ዎረኢሉ ላይ የተሰባሰቡትና ወደአድዋ የተመሙት Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ “የብሄር ፖለቲካ” ምንጩ፤ ያስከተለው ጉዳትና መፍትሄዉ (በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) March 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ ክፍል-2 በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) መግቢያ ባለፈው ጽሁፌ (በክፍል-1) በቅርቡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የተከፈተዉን ዘመቻ፤ ቀደም ብሎ ከነበሩት የተለየ እንደሆነና፤ በአገራችን ህልዉና ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ብን ብሎ የጠፋው የአብን አመራር ከወዴት ተገኘ? March 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ ከሰሞኑ የአብን ስራ አስፈጻሚ አብሮ ለመስራት ተስማማ የሚል ዜና ከአስፈጻሚወች ውብ ፎቶ ጋር ተለቆ ተመልክተናል፡፡በምን ተጣልተው፤በምንስ ተስማሙ ? ማነስ አስማማቸው? ብዙ ጥያቄ ግን መልስ Read More
ነፃ አስተያየቶች አገር ሲሞት እያየ ከማያይ በላይ ኃጢያተኛ እና ወንጀለኛ ምን አለ ? March 4, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ለሶስት አስርተ ዓመታት ክህደት እንደተፈፀመባቸዉ እና ይህም እንደሚሆን ቀድመዉ የነቁ እና የበቁ ኢትዮጵያዉያን ዕዉነት እና ፍትህ ተነፍገዉ በሞትም ፤በስደትም ተለይተዋል ፡፡ Read More