ነፃ አስተያየቶች - Page 41

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የአብይ አህመድ የመደመር ትውልድ የመጽሐፍ ምረቃ እና ያደረጋቸው አፍራሽ ንግግሮች –  በሽፈራው ዘውዴ

March 22, 2023
አፍራሽ ገቢር አንድ፡- ስልጣን አልለቅቅም ዩትዩብ ላይ የምፈልጋቸውን ቪድዮችን ስፈልግ ድንገት ማስታወቂያውን አየሁትና ይህ ሰውዬ ደግሞ ምንድን ብሎ ነው የሚሰከስከው ብዬ አለፍ አለፍ አድርጌ

መንግሥትም ሆነ እኛ ከልብ ልንጸጸትበት እና ይቅርታ ልንጠይቅበት የሚገባን የ2ቱ ዓመት የእርስ በርስ ጦርነት!! – በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን)

March 22, 2023
‘‘እኔ ግን የእነዛን ሁሉ ክርስቲያኖች ደም በከንቱ መፍሰሱን እያየሁ ድል አደረግኩ ብዬ ደስ አይለኝም…’’ (ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ከዐድዋ ድል በኋላ ለአውሮፓውያን መንግሥታት ከጻፉት ደብዳቤ የተቀነጨበ) 1. እንደ መንደርደሪያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ‘በፌዴራል መንግሥቱ’ እና ‘በሕወሓት’ በኩል የተደረገውን መቶ ሺሕዎች ያለቁበትን የእርስ በርስ ጦርነት ለመዘገብ ግንባር ላይ የሰነበተ፤ በአንድ የግል

ይድረስ ለኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት/ፓርላማ/

March 21, 2023
አሸባሪውን ትህነግ/ወያኔ በአሁኑ ሰአት ከአሸባሪነት መዝገብ ማንሳት ታሪካዊ ስህተት ነው! ትህነግ/ወያኔ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ-ኢትዮጵያ ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ በተለይም የአማራን ህዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት

አብይን ለፍርድ ከመቅረብ ማንም አያድነውም (እውነቱ ቢሆን)

March 20, 2023
አብይ  ባለው ስልጣን ወንጀሎቹ እንዳይፈጸሙና እልቂቶቹ እንዳይበዙ ማድረግ ሲችል  እያወቀ፣ ፈቅዶና አዛዥም አስፈጻሚም ፣ፈጻሚም ራሱ ሆኖ ካደረጋቸውና ካስደረጋቸው ስቅጣጭ ግድያወች፣ ዘረፋውች፣ ጭፍጨፋውች፣ ሌብነቶች እስራቶች

የመደመር አዙሪት ፍልስፍና ፌዝና ተረት ተረት! – ከተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ

March 19, 2023
ወገኖቸ በኢትዮጵያ ምድር ባለጊዜዎቹ መደመር የሚል ፍሬፈርስኪ የሆነ ፍልስፍና ፈጥረው እየሰበኩን፣ እያቀነቀኑልን እየለፈፉልን ይገኛሉ። መቸም “ዐይን የማያየው ፣ ጆሮ የማይሰማው የለም” እንዲሉ እደፈረደብን የሚሆነውን

የዚህን ሰውዬ እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ ላለመስማት የት ልሂድ? – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

March 19, 2023
የአእምሮ ህመም ዓይነቱና መጠኑ ብዙ መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ ወደምሁራን ሰፈር ሳንዘልቅ እኛ የሙያው ባይተዋሮችም በተሞክሮና በተጨማሪ ንባቦች በዚሁ በአእምሮ ህመምና በሌሎችም አካላዊና ሥነ

የነቃ የህብረተሰብ ክፍል ካለበት፣  ከሌለበት በምን ይለያል! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

March 19, 2023
መጋቢት 19፣ 2023 በመጀመሪያ ደረጃ የነቃ የሚለው ከንቃተ-ህሊና ጋር በቀጥታ የሚያያዝ ሲሆን፣ የጭንቅላትን በከፍተኛ ደረጃ የመዳበር ጉዳይ የሚመለከት ነው። ንቃተ-ህሊና ያለው ሰው፣ ወይም ጭንቅላቱ በደንብ የዳበረ

ዲያስፓራው በጠ/ሚር አብይ አህመድ ተከዳ ወይስ ”ተሸወደ” ወይስ ጠ/ሚሩ ተከዱ? – ፊልጶስ

March 17, 2023
አስራ አምስት የሚሆኑ የዲያስፓራ (በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮያዊያን) የተለያዩ ማህበራት በዚህ ወር ላይ በ/ም-አብይ ፤ የብልጽግና አገዛዝ ላይ ተስፋ መቁረጣቸውንና መከዳታቸውን በሚመለከት ደብዳቤ ጽፈዋል።

በጥቁሮቹ ቤኒቶ ሙሶሎኒ እና በግራዚያኒ የእልቂት አዋጅ ታውጆብኃልና ራስህን ለመከላክል በአንድነተ ተነሳ !!

March 17, 2023
አዋጅ አዋጅ የደበሎ ቅዳጅ የሰማህ ላልሰማ አሰማ !!! በጥቁሮቹ ቤኒቶ ሙሶሎኒ እና በግራዚያኒ የእልቂት አዋጅ ታውጆብኃልና ራስህን ለመከላክል በአንድነተ ተነሳ !! የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ

ወፏ ብዙ እየነገረችን ነው ። ሰማዩም ምድሩም የእርሶ ነውና ። መታወቂያ ፣ ፓሥፖርት ማን ይጠይቃታል ?

March 17, 2023
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ  ” ልኡል ( Prince ) የማኬቬሌ የአመራር ጥበብን የሚያውጅ መፅሐፍ ነው ።ለእኛ ትውልድም የሚበጅ መልዕክትም አለው ። ሃሳቡን በጥልቀት ካየነው ። ለዚህ ላለንበት

ያዩትን ወይስ የሰሙትን ማመን ይቀላል? – አሰፋ በድሉ

March 16, 2023
ጽሁፋ ረጅም ነው፡፡እየጻፍሁ እያለ ሌላ ግፍ ሰማሁ፡፡ስላለፈውም ስለ አሁኑም ስሜቴን ለማጋራት ስሞክር ጽሁፋ ረዝሞ አገኘሁት፡፡በመጀመሪያ ለወ/ሮ አዳነች አቤቤ ሳታማኸኝ ብላ የሚለውን የጎሳየን ዘፈን ጋብዙልኝi

ያድርሱልኝ ለመጋቤ ሐዲስ ቡሩክ የኦሜጋ ቲቪ ባለቤት – ቀሲስ አስተርአየ

March 15, 2023
መጋቢት 2 ቀን 2015 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ nigatuasteraye@gmail.com ያድርሱልኝ ለመጋቤ ሐዲስ ቡሩክ የኦሜጋ ቲቪ ባለቤት “በአዲስ አበባ የሚኖሩትን የትግራይን ካህናት ለሚያስሩና ለሚገደሉ: በትጋራይ ሕዝብ
1 39 40 41 42 43 250
Go toTop