ነፃ አስተያየቶች - Page 39

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በኢንተርኔት ኢኮኖሚ ዘመን፣ የኦነግ ጦር አበጋዞች የኢንተርኔት አፈና ጃንጥላ በጨረቃ!!!

April 3, 2023
ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) የኮነሬል አብይ አህመድ አንባገነናዊ አገዛዝ የኢንተርኔት እቀባ ያብቃ! የጦር አበጋዞች የመረጃ ግብር ያብቃ! ስለ አርቴፊሻል ኢንቴሌጀንስ እያወራ ኢንተርኔት የሚያግድ፣ ስለ ሳይንስ

ያማራ ሕዝብ ሆይ ትልቁን ዠማ (ዐባይን) ተሻግረሃል፣ የቀረችህ ትንሿ ዥረት (ቀበና) ናት፣ መመለስ የለም

April 3, 2023
የጠላቱን ማንነትና ምንነት ጠንቅቆ ያወቀ፣ የድሉን መንገድ ከግማሽ በላይ አጠናቀቀ፡፡ ጠላት የሚገባው በደካማ ጎን ስለሆነ፣ የሽንፈት መንስዔው የራስ ድክመት እንጅ የጠላት ጥንካሬ አይደለም፡፡  ያማራ

የተካደው የፕሪቶሪያ ስምምነት… – ሙሉዓለም ገ/መድኀን  ከሁመራ-ጎንደር

April 3, 2023
የተካደው የፕሪቶሪያ ስምምነት… *** መቼም፣ ለሁለት ዓመት በከባድ ደም-አፋሳሽ ጦርነት ያለፈችው ኢትዮጵያ እንዲህ በአጭር ጊዜ ለዳግም እልቂት ‹ሴራ ይጎነጎንባታል› ብሎ መገመቱ ነብይ መሆንን ይጠይቃል።

ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ – መላ መላ ብለው ኅሊናዎን አበርትተው ለንሥሃ ይብቁ! – ከበየነ

April 2, 2023
ምናልባት የታሪክ አዋቂዎች ምርምር ቢያደርጉበት ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ በከንቱ የሞተው ዜጋ – ኢትዮጵያ ከአድዋ እሰከ ካራማራ በተካሄደው ጦርነት ከሞቱት ሰዎች ቁጥር

አማካሪ የሌለው መንግስት አገር እያፈረሰ ነው – ገለታው ዘለቀ

April 1, 2023
አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ልዩ ሃይል እንዲፈርስ መንግስት መወሰኑን ሲግለጹ አዳመጥኩ። መቼስ በአንድ ሉዓላዊት ሃገር ስር መደበኛ ያልሆኑ ወታደራዊ አደረጃጀቶችና ልዩ የሚባሉ የክልል ሃይሎች መኖር እንደሌለባቸው
ተፈራ-ዋልዋና-በረከት-ስምዖን

የተረገመውን ዘመን የመድገም አባዜ… (የማይሳካው ተልዕኮ) – በሙሉዓለም ገ.መድኀን

April 1, 2023
ድኀረ-1983 በተራዛሚው የኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት ማግስት “የሀገር መከላከያ ሠራዊት” ከመቋቋሙ በፊት በትጥቅ ትግሉ ወቅት የኢትዮጵያዊነት የሀገር ፍቅር ስሜት የነበራቸውን፤ ለወያኔ ጠባብ የዘረኝነት ፍላጎት

አዲስ አበባ ለኦነጋዊ  ብልጽግና፤ ወልቃይት ለወያኔ – ፊልጶስ

March 31, 2023
አዲስ አበባም  ሆነች ወልቃይት የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊነት አካል መሆናቸውን ማንም መካድ አይችልም ። በእኩልነት በኢትዮጵያዊነታችን ሊያስተንግዱ የሚችሉ የሁላችንም ናቸው። ነገር ግን  የጎሳ ፓለቲካው ባመጣው መዘዝ፤

የታገሰ ጫፎ ሌባ ጣት፤ ያማራ ውርደት ዘላለማዊ ምልክት

March 31, 2023
ሁለት ዓይነት አዋራጆች አሉ፡፡  አንደኛው ዓይነት አዋራጅ፣ ታግሎህ ካሸነፈህ በኋላ ባሸናፊነቱ በመታበይ የሚያዋርድህ አዋራጅ ነው፡፡  ሁለተኛው ዓይነት አዋራጅ ደግሞ ባንተው በራስህ ትግል አሸናፊ ከሆነ በኋላ፣ ባሸናፊነቱ የተደላደለ

ከሸፍጥ ነፃ የሆነ ህዝበ ውሳኔ ይልቅ ፣ ፖለቲካዊ ሤራን ማጫጫስ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እጅግ ይበዛል – መኮንን ሻውል

March 31, 2023
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ልዩ ኃይልና ወጣት እና ጤነኛ ሚሊሻዎች ወደ መከላከያ ሠራዊት እንዲቀላቀሉ የሚያደርግ ህጋዊ  አዋጅ ሳይወጣ እና የክልልች ያበጠው ጡንቻ ሳይላላ ፣ ወልቃይት ና

የውጭ እርዳታና ድጎማ ለቀን ጂቦች አመች ሁኔታ ይፈጥራል – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

March 30, 2023
ኢትዮጵያና የእርዳታ ታሪኳ ብዙዎቻችን ሰፋ ያለ ትንታኔ ለማንበብ ፈቃደኛ አይደለንም። ወደ ኋላ ዞር ብሎ ማየት ግን የአሁኑንና የወደፊቱን ሁኔታ ለመቃኘት ይረዳናል። የዚህ ወቅታዊ ትንተና ዋና ምክንያት
1 37 38 39 40 41 250
Go toTop