ነፃ አስተያየቶች - Page 37

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ወደነገ ለመድረስ፣ ዛሬን ማለፍ ግዴታ ነው። ዛሬ! አማራ በሕዝብ አመፅ የተደገፈ የትጥቅ ትግል ከማድረግ ውጭ አማራጭ የለውም።

April 17, 2023
ትላንት ልዩ ሃይልህ ፈርሷል። ዛሬ የኦህዴድ ብልፅግና የፖለቲካ ተሿሚው ብርሀኑ ጁላ ፍኖህን አጠፋዋለሁኝ ብሏል። ነገ ሚሊሽያህ ይፈርሳል አትጠራጠር። የሚነግሩህን ሁሉ እየተገበሩት ነው። ተነገወዲያ ደግሞ

የቹ ግዛት ዝንጀሮዎችና አዲስ አበባ — ፊልጶስ

April 16, 2023
ቅንድቤን ትላለች ————————– ወይ አዲስ አበባ !——- የአፍሪካ መዲና፤ ወይ አዲስ አበባ !——- የ’ኛ ሰው ከተማ – — የዘመን ጉማጉግ—-የሀገር ገመና፤ በቁሟ  ግጠዋት- እርቃን -ገላ ቀርቷት ህብርነቷ ጠፍቶ- በቁሟ ቀብረዋት፤ ምላሷን ቆርጠውት – አፏን ለጉመዋት ለከንፈሯ ”ክልል” -”ሶስላ” ቀበተዋት አልሞት ባይ -ተጋዳይ፣ አለሁኝ ለማለት፤—– ኩሏን ተኳኩላ፣ ሙሾ እያወርደች እንባዋን ጨርሳ፣ በልቧ እያነባች፤ በረገፈ ጥርሷ ፣ በድዷ እየሄደች ዓይኗን አውጥተውት – ቅንድቤን ትላለች።—– አዲስ አበባ

የጭራቅ ሽማግሎች-አዞ ሲውጥ ያለቅሳል፣ ዕባብ ሲነክስ ይለሰልሳል፣ በግ ያራጁን ቢላ ይልሳል

April 15, 2023
ጭራቅ አሕመድ ባማራ ጥላቻ ያበደ፣ ያማራን ሕልውና ሊያጠፋ ቆረጦ የተነሳ፣ ሲያቃጡበት የሚጥመለመል፣ ሲዞሩለት የሚናደፍ አሲል ዕባብ ነው፡፡  ስለዚህም ይህ በላዔ አማራ ጭራቅ፣ አምርሮ እሚጠላው

የሁለት መነጽሮች ወግ – አስቻለው ከበደ አበበ ሜትሮ ቫንኩቨር ካናዳ

April 15, 2023
የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ግዜ አንድ የተናገሩት ነገር ነበር፡፡ ይኸውም “ኤርትራውያን የአይናቸው ቀለም ካላማረን ማበረር እንችላለን” የሚል ነበር፡፡ ታዲያ ይህን የሳቸውን አባባል

ሰዉ እግዚአብሔር ባምሳሉ የፈጠረዉ ፍጡር መሆኑንና ፤ አገር ደግሞ የጋራ መሆኗን አንርሳ፤ ህይወትም አጭር መሆኗን

April 13, 2023
መንደርደሪያ፤ ደጋግሜ ጽፌያለሁ፤ አዉነታዎችንንም ለመመስከር ሞክሬያሉ። ዳሩ ግን ሁኔታዎች አሁንም እየተባባሱ ይገኛሉ። ዛሬ የምንሰማዉ ዜና ሁሉ ማመን ያቅታል። ከእንስሳት በታች ሆነዉ መገኘት ከዬት

የኤርምያስ ለገሰና የመሳይ መኮንን መንገዶች፤ ቀጣዩ የኤርምያስ እሥሥታዊ እርምጃ

April 13, 2023
ባቡሩ ወደ መዳረሻው በተቃረበ ቁጥር በየፌርማታው የሚንጠባጠቡት ተሳፋሪወች ቁጥር እየጨመረ ይሄዳል፡፡ ያማራ ሕዝብ የራሱን ሕልውና በማስጠበቅ የኢትዮጵያን ሕልውና ለማስጠበቅ የሚያደርገው የሞት ሽረት ትግል በከፍተኛ

ይድረስ ተከበረው ለኢትዮጵያ አገር መከላከያ ሠራዊት!!!

April 11, 2023
ይኽን መልዕክት ለመተየብ ከመጀመሪ በፊት፤ ለአገሬ መከላከያ ሠራዊትና  ለአረንጓዲ፣ ቢጫ፤ ቀይ ሰንደቅ ዓላማችን ያለኝን አክብሮት ተንበርክኬ  በመግለጽ ነው። እንደ አንድ  ኢትዮጵያዊ ዜጋ፤ ይኽን  መልዕክት

በሰሞነ-ሕማማት የበረታ፣ በተንሳኤ ይሽራል! – ሙሉዓለም ገ/መድኀን ከሁመራ-ጎንደር

April 11, 2023
ዛሬ አሀዱ ያለነው ሳምንት ሰሞነ-ህማማት ነው፡፡ ክርስቶስ፣ ወገኖቹ በሆኑ ጻሕፍት እና ፈሪሳውያን በሐሰት ተከስሶ፣ በሐሰት ተፈርዶበት በግፍ እንዲሰቀል ለሮማውያን ጌቶች ተላልፎ የተሰጠበት ነው፡፡ ዕለቱም
1 35 36 37 38 39 250
Go toTop