ነፃ አስተያየቶች - Page 45

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ግርማ የጅብጥላ፤ ስምን ከሲመት መለየት የማይችል ብአዴናዊ እንኩቶ  

February 21, 2023
ጉድ ሳይሰማ መስከርም አይጠባም እንዲሉ፣ የጭራቅ አሕመድ ቀንደኛ ሎሌ ግርማ የሺጥላ፣ ስልጣን እያለኝ ስልጣን እንደሌለኝ ይስማኛል ብሎ አማረረ አሉ፡፡  እንክትካች በሉት፡፡  በኔ በኩል ደግሞ ደደብ በማለት አንባቢን ላለማስቀየም ስል

አባቶች ተክደዋል፣ ሎጆቻቸውን አብይ እያሰረ፣ ከስራ እያባረረ ነው – ግርማ ካሳ

February 21, 2023
በቤተ ክርስቲያን ላይ፣ በኦህዴድ/ኦነጎች የተከፈተውን ጥርነት ተክትሎ፣ ቅዱስ ሲኖዶስ ባቀረበው ጥሪ መሰረት፣ ህዝበ ክርስቲያኑ እንዲሁም የኦርቶዶስክ ቤተ ክርስቲያን ወዳጆች ድምጻቸውን ማሰማታቸው ይታወሳል፡፡ በነነዌ ጾም

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የገጠማት አንዱ ፈተና ጦስ መውጫ የታጣለት ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› አዙሪት ነው!

February 20, 2023
(ክፍል አንድ) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ በዓለም ዝናን ካተረፉላት ታላላቅ የባህልና የታሪክ ቅርሶች አንዱና ዋነኛው፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት፣ የዘርና የብሔር አጥር ሳይከልላቸው ሕዝቦቿ፣

ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በፋሽስት ለተፈጸመባት ጭፍጨፋ ውድመት የኢጣሊያን መንግሥት ይቅርታ ሊጠይቅና ካሣ ሊከፍል ይገባዋል!!

February 18, 2023
በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) (የሪፖርተር ጋዜጣ እንዳወጣው)የ እንደመንደረደሪያ የዛሬው ዕለት የካቲት 12 ቀን (የሰማዕታት ቀን) በኢትዮጵያ በታሪክ የፋሽስቶች ዘረኝነት፣ አውሬያዊ ጭካኔና አረመኔነት በገሃድ የታየበት ነው፡፡ ጣሊያን ኢትዮጵያ

የተዋሕዶ አብዮት መቀልበስ፤ ሐይማኖትና መንግስት ወይስ ሐይማኖትና ፖለቲካ?

February 17, 2023
ካንድ አገር መንግስት የሚጠበቀው በሐይማኖት ጉዳይ እጁን አስገብቶ የማይፈተፍት፣ የሚደግፈውም ሆነ የሚቃወመው ሐይማኖት የሌለ ገለልተኛ መንግስት እንዲሆን ነው፡፡  መንግስት በሐይማኖት ጉዳይ እጁን አያስገባ ማለት ግን

ጉዳዩ፤ ኢትዮጵያ እንደ አገር የመቀጠል ወይንም ያለመቀጠል ነው!

February 17, 2023
አንዱ ዓለም ተፈራ ሐሙስ፣ የካቲት ፱ ቀን ፪ ፻፲ ፭ ዓ. ም. በቅድሚያ በአገራችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተፈጠረው የውስጥ ችግር ተፈትቶ ዕርቅ መደረጉና ውጥረቱ መርገቡ ደስ የሚያሰኝ

የተቆለፈበት ቁልፍ ! ከዶ/ር ምህረት ደበበ፣ የአዕምሮ ህክምና ስፔሺያሊስት፣ 438 ገጽ ትችት! –  በዶ/ር ፈቃዱ በቀለ

February 16, 2023
ከዶ/ር ምህረት ደበበ፣ የአዕምሮ ህክምና ስፔሺያሊስት፣  438 ገጽ  ትችት!  በዶ/ር ፈቃዱ በቀለ፣ የስልጣኔ ተመራማሪና የኢኮኖሚ ዕድገት ባለሙያ ! የካቲት 17፣ 2023 ይህን መጽሀፍ አግኝቴ ለማንበብ እድል ያጋጠመኝ

ደወል 3 ዘ ኢትዮጵያ ለሚድን በሽታ የሚገድል መድኃኒት መውሰድ ይብቃ! – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

February 15, 2023
ግልፅ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ሕዝበ ቤተሰብ።  በደወል 1 ዘ ኢትዮጵያ በሚድን በሽታ ተይዛ ግን በሽታው እየገደላት ያለች ሀገር ኢትዮጵያን አየን። በደወል 2 ዘ ኢትዮጵያ፥ ለዚህ በሽታ ያልተጠቀምንበትን ቀዳሚው ፍቱን

የህሊና ቢሶች መጫወቻ መሆን የማያሳፍረውና የማይቆጨው ትውልድ – ጠገናው ጎሹ

February 11, 2023
February 11, 2023 ጠገናው ጎሹ “እስከ ዛሬ ስለ ክርስቶስ አስተምሪያለሁ ። ተምሪያለሁ። ዛሬ ግን ራሱን ክርስቶስን አይቸዋለሁ” ይህን የሚነግረን የተሰጠውን የዲያቆንነትና የሙአዘ ጠበብትነት ስያሜ
1 43 44 45 46 47 250
Go toTop