ነፃ አስተያየቶች - Page 47

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች
killer Abiy must go !!!! he is a killer

የብልጽግና  ወንጌል  አና  የሉትራን  አብዮት  በኢትዮጵያ

February 5, 2023
ከደረጀ ተፈራ (በግል የቀረበ) መግቢያ፣ እንደሚታወቀው አውሮፓውያን በተለያዩ ዘመናት በእምነት ሰባኪነት፣ በሃገር አሳሽነት (Exploration)፣ በጎብኚነት፣ በዲፕሎማት ማዕረግ እና በመሳሰሉት ሽፋን ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ሃገራችንን በመሰለል ለቅኝ ገዥ

ወንጭፍና ድራጉኖፍ

February 5, 2023
ጭራቅ አሕመድ የአማራን ሕዝብ ዓይንቁ ንቀት ንቆታል፡፡  የንቀቱ ምንጭ ደግሞ የኔን ሸኔ ሠራዊት ከክላሽ አልፌ ድራጉኖፍ (dragunov) እስካፍንጫው አስታጥቄዋልሁ፣ አማራን ደግሞ ትልቅ ወጥእንጨት እንኳን እንዳይኖረው ባሽከሮቸ በደመቀ መኮንን፣ ተመስገን ጥሩነህ፣ ሰማ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን መናዱ፣ ከሦስቱ ግንዶች አንዱ! – ዶ/ር ወንድሙ መኰንን

February 4, 2023
“እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ … ።” ብሎ የጀምራል የዮሐንስ ራዕይ መዕራፍ 2 ቁጥር 5! ወንድሙ መኰንን፣ እንግላንድ 02/03/2023 መግቢያ ዘረኞች ካሉ ማን በሰላም ተኝቶ ያድራል? ዘሮኞች ሥልጣን ላይ ከወጡማ፣ አያድርስ ነው። የጎጠኝነትን ጠንቅ

ሕዝብ ሆይ! ተይሁዳዊ ሽምግልና ፍትህና ሰላምን እየጠበክ መከራህን አታራዝመው!

February 4, 2023
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ ይህ አድግ ቁጥር አንድ ሁሉ በሕዝብ የቁጣ ማእበል የተጥለቀለቀው ይህ አድግ ቁጥር ሁለት ይሁዳዊ ሽምግልናን የወንበር ማስጠበቂያና የሕዝብ መጨፍጨፊያ መሳሪያ

“ሳውል፣ ሳውል [መንግሥት ሆይ፥] የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ይብስብኻል፤” የታሪክ አዙሪት

February 3, 2023
በዲ/ን ተረፈ ወርቁ በ1571 ዓ.ም ገደማ በልዑል ፋሲለደስ እና በቦረን ኦሮሞ ሠራዊት መካከል ጎጃም ውስጥ በተደረገ ጦርነት ቦረኖች አሸንፈው የንጉሡ ልጅ ሕጻኑ ሱስንዮስ ተማርከው

አባታችን “አዋቂ” ነው ያሉበት ንግግር አንድምታዎች* (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

February 3, 2023
አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) በመግለጫቸው በቤተክርስትያን ላይ የተፈጸመውን የተንኮል ጥቃት ያካሄደው “አዋቂ” ነው ብለዋል።  አዋቂ ነው ማለት ምን ማለት ነው? አንድምታ አንድ ክርስቶስ  ስለሰቀሉት አይሁድ አባቱን ሲማጸን

 ከትምህርት ሚኒስትር ፤ ከሱሪ በአንገት አውልቅ ውሳኔ እና ውጤቱ ፣ ምን ተማርን ? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

February 2, 2023
የ የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በየዩኒቨርስቲው መሰጠቱ ለተፈታኞቹ ” ሱሪ በአንገት አውልቅ ” እንደሆነባቸው ያገኙት ውጤት ይመሰክራል ። የመንግሥትም ሆነ የግል ትምህርት

” ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዛብሔር ዘርግታለች ፣ ሤጣናትም በፈጣሪያችን ቁጣ ይመታሉ ።  ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ። “

February 1, 2023
ሲና ዘ ሙሴ የዛሬዎች የኢትዮጵያ ገዢዎች ከቀድሞዎቹ ያልተማሩ በመሆኑ ፣ በዚህ በ11ኛው ሰዓት ለመማር ና ከዘረኝነት አስተሳሰብ ተመልሰው ፣ ዓለማቀፋዊ ህሳቤን በመንግስታቸው ውስጥ ካላነበሩ

ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን መጥላት ፤ ማጥላለት ኢትዮጵያዊነት ሊሆን አይችል!!!

February 1, 2023
ወገን ሆይ አስቀድሞ የሚልስህ ቆቶ እንደሚያቆስልህ ዛሬም ላይ አለማወቅ  ድንቁርና እና ብልግና ብቻ ሳይሆን ኃጢት ነዉ ፡፡ አበዉ አካሄዱን አይቶ ስንቁን ይቀሙታል እንዲሉ ትናንት

ደወል 2 ዘኢትዮጵያ ደወል 2፡ ቀዳሚው ፍቱን መድኃኒት ለኢትዮጵያ – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

February 1, 2023
በደወል 1 ዘኢትዮጵያ፥ ኢትዮጵያ በሚድን በሽታ ተይዛ ግን በሽታው እየገደላት እንደሆነ ተመለከትን።  አሁን ደግሞ ይህንን በሽታ ተመልክተን እንነቃበት ዘንድ ደወል 2 ዘኢትዮጵያን እንመለከታለን።  በሽታውን ስናውቅ መድኃኒቱ
1 45 46 47 48 49 250
Go toTop