ነፃ አስተያየቶች - Page 48

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

 የጠላቶቻችን ሤራ ማክሸፍ የምንችለው፣ ሰው መሆናችንን ተገንዝበን ፣ በአንድነት “ እኛ ሰው ነን ። “ በማለት ሥንቆም ብቻ ነው

January 25, 2023
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የመንግስተ ሰማይ መግቢያ ቁልፍ ተሰጥቶኛል የሚሉ አንድአንድ ፣ የፕሮቴስታንት ሰባኪያን የዓለማዊ ጥቅም ማጋበሻ ሥራ ላይ መጣዳቸው ግልፅ እየሆነ መጥቷል ። ለድሎትና

ጭራቅ አሕመድ፤ ያማራን ሥጋ፣ የኦሮሞን ነፍስ የበላ ኦነጋዊ አውሬ

January 22, 2023
“ሥጋን የሚገሉትን ሳይሆን፣ ነፍስን የሚገሉትን ፍሩ” (ማቴወስ 10፡28)   ጭራቅ አሕመድ ባማራ ሕዝብ ላይ በቀጥታና በተዛዋሪ የፈጸማቸውና ያስፈጸማቸው ወንጀሎች ባሰቃቂነታቸው ወደር የሌላቸውና ምናልባትም ደግሞ በየትም

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ላልተወሰነ የቆይታ ዘመን የተቆቆመ ድርጅት!!!

January 21, 2023
ሚሊዮን  ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) ‹‹የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስን ላልተወሰነ የቆይታ ዘመን የተቆቆመ ድርጅት ነው፡፡›› አዲስአበባ ጥር 23 ቀን 2014 ዓ/ም ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ
የአቢይ አህመድ ጨለማ ጉዞ!

መርህ አልባነት ፣ የጭፍን ወይም የጨለማ ጉዞ!

January 19, 2023
መርህ  መመሪያ፣ ዓላማ፣ግብ፣ምክንያት ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።መርህ አልባ በተቃራኒው ዓላማ ቢስ፣መመሪያ ቢስ፣ምክንያተቢስና ግብ የለሽ መሆን ማለት ነው። በሌላም አባባል መርህ አልባነት መነሻና መድረሻውን ሳያውቁ፣የጉዞ አቅጣጫን

ተዋሕዶን ለማወክ የሚፈጸመው የአቢይ አህመድ መንግሥታዊ ሽብር በደል እስከ መቼ?

January 19, 2023
በተለይ የአደባባይ በዐላቷን ለማወክ የሚሠራው በደል መቼ የተጀመረ ነው? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) ይህን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ የጥምቀትን በዐል መቃረብ አስታክኮ ሲፈጸም ያስተዋልኩት  የተለመደው ሕዝብን  የማሸበር እና የ ማስጨነቅ ድርጊት ነው። ብዙ ሰዎች የተዋሕዶ ክርስትናን

ደሞዝ እየተከፈላቸውና እየተቀለቡ አገር የሚያፈራርሱና ማንነትን ተኮር ያደረገ ጭፍጨፋ የሚፈጽሙ፣ እንዲሁም  ህዝብን የሚያፈናቅሉ አዲሶቹ የአገራችን ገዢዎች!

January 19, 2023
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)                                                                   ጥር 19፣ 2023 መግቢያ እንደሚታወቀው ማንኛውም ግለሰብ አንድ መስሪያ ቤት ወይም ኩባንያ ውስጥ ተቀጥሮ በሚሰራበት ጊዜ በስራ ቦታው ብቃትነትን ማሳየትና ኃላፊነቱን መወጣት አለበት። ይህ ብቻ

ሕገ-መንግስቱን ለማሻሻል ለሚደረገው ሕዝባዊ ውይይት ይጠቅማሉ የምንላቸው ሐሳቦች (ከተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን)

January 18, 2023
የአገርን ጉዳይ ለፖለቲከኞች ብቻ መተው ኢትዮጵያን በጣም ጎድቷታል። ስለዚህ ሀገራችንን ከባሰ ጥፋት ለማዳን ማህበራዊ ድርጅቶችና ዜጎች የመፍትሔ አካል ለመሆን እንድንችል ሕገ-መንግሥቱን ለማሻሻል የሚያገለግሉ ግባዓቶችን

ሃላፊነትና ተጠያቂነት ዜሮ የሆነባትን ኢትዮጵያን እንዴት እንታደጋት? – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

January 17, 2023
ህወሃትን የተካው ኦነጋዊያን በበላይነት የሚያሽከረክሩት የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ሊያፈርሳት ይችላል አክሎግ ቢራራ (ዶር) ክፍል ሁለት የአራት ክፍል ሁለት  ኢትዮጵያ ወደ የት እያመራች ነው? የሚለውን የቀድሞው ጠ/ሚንስትር

የሁለት ማህበራዊ አንቂዎች ወግ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

January 16, 2023
ደራሲ ፦ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ይህ ፅሑፍ ከሁለት ዓመት በፊት ቢፃፍም ፣ የዛሬንም ችግራችንን አመላካች ነው ። ተፃፈ ፣  ታህሣሥ  1/2013 ዓ/ም ታክሲዋ ሙሉ ሰው ጭናለች።የኮሮና የአሥቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመነሳቱ እና ከኋላ ሦሥት ሰው ብቻ እንዲጫን በመባሉ ተጋፍቼ ፣ተሳፋሪውን በመቅደም፣ የኋላ መቀመጫውን የበሥተቀኙን
1 46 47 48 49 50 250
Go toTop