ነፃ አስተያየቶች - Page 50

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የብልጽግና ፓርቲ በገሃነም ደጃፍ ላይ እየጨፈረ ያለ ይመስላል። ይልቁንም የአስተዳደር አቋሙን ለማሻሻል አሁንም አልረፈደበትም

December 30, 2022
ሰዋለ በለው – sewaleb@yahoo.com መግቢያ እ.ኤ.አ. በ1970ዎቹ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ የህዝቡን አመኔታ አጥተው፣ ጠላትን ለመከላከል በሰለጠኑ በገዛ ሰራዊቶቻቸው (ወታደሮቻቸው)፣ በግፍ እና በጭካኔ በወታደራዊ

የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ውስጥ ጣልቃ የመግባት ህጋዊም ሆነ ሞራላዊ መሰረት የለውም!!! – መሰረት

December 27, 2022
አዲስ አበባ ከአራቱም የኢትዮጵያ ማእዘናት እንዲሁም ከልዩ ልዩ የአለም ክፍሎች የመጡ ሰዎች የሚገኙባት ከተማ እንደሆነች ይታወቃል። በዚህም መሰረት የተለያዩ ቋንቋዎች የሚነገሩባት፣ የተለያዩ ባህሎች የሚንፀባረቁባት፣

ከጠ/ምኒስትር ከዐብይ አህመድ: ለሌቦቻቸው የቀረበ ጥሪ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

December 25, 2022
ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ፤ ይቅርታ ፓስተር ዐብይ አህመድ፤ ማለቱ ሳይሻል አይቀርም፤ ሰሞኑን በወላይታ ፤ የዳቦ መጋገርያ ፋብሪካ ለመመረቅ፤ ወደ ወላይታ ሄዶ ባደረገው ንግግር ፤

ኢትዮጵያ ውስጥ ስነስርዓት ሊይዝ የሚገባው የፖለቲካ ሃይል ቢኖር ብልፅግና ፓርቲ ነው!!!

December 25, 2022
መሰረት ተስፉ (Meseret.tesfu@yahoo.com) እውነት ነው ግብፅ አባይን እንደፈለገች ለመጠቀም ስትል ለኢትዮጵያ ቀና አታስብም። ኢትዮጵያን በታትና በአባይ ላይ አለኝ የምትለውን ጥቅም  የማሳካት ህልሟን እስከም ሟላ ድረስ

የሰላም ስምምነቱና ሰላምን የመገንባት ተግዳሮች ከምርምር ጥናቶችና ከልምድ ስነጽሑፎች ስልታዊ ቅኝት

December 25, 2022
በዶክተር ሰዒድ ሃሰን እና በአቶ አንዱ ዓለም ተፈራ ፩. መግቢያ  በአገራችን በኢትዮጵያ፤ ባለፉት ጥቂት ዓመታት አለመረጋጋትና ግጭቶች ጎልተው ታይተዋል። በቅርብ ጊዜ አገራችንን ከፍተኛ አደጋ

የሚበላውን እና የሚለብሰውን ያጣ ደኻ፣ የተወለደበትን አገር የሚወድ የአገሩ መንግሥት ሊታደገው ካልቻለ ሊጠፋ ይገባል

December 25, 2022
የነጋድራስ ገ/ህይወት ባይከዳኝ ዘላለማዊ መልዕክት የሚበላውን እና የሚለብሰውን ያጣ ደኻ ፣ የተወለደበትን አገር የሚወድበትን ምክንያት ያጣልና የአገሩ መንግሥት ቢበረታ ወይም ቢጠፋ ግድ የለውም ።

የአማራ ሸኔ ይፈጠር እና የአማራ ሸኔ አለ፤ ለየቅል ነው፡፡ ሂሳብን በዚህ ዓነት መልኩ ኃላፊነት የሚሰማው መንግስት አያወራርድም

December 24, 2022
ሲና ዘ ሙሴ ” የሚበላውን እና የሚለብሰውን ያጣ ደኻ ፣  የተወለደበትን አገር የሚወድበትን ምክንያት ያጣልና የአገሩ  መንግሥት ቢበረታ ወይም  ቢጠፋ ግድ የለውም ። …”       የነጋድራስ ገ/ህይወት ባይከዳኝ ዘላለማዊ መልዕክት እንሆ ! የሚበላውን እና የሚለብሰውን ያጣ ደኻ ፣ የተወለደበትን አገር የሚወድበትን ምክንያት

አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ልዩ ጥሪ፡አብይ አህመድ በአስቸኮይ ከስልጣን ይልቀቅ!!

December 24, 2022
አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ሰሞኑን አብይ አህመድ በሀሰት ፈጠራና ስያሜ ‘የአማራ ሸኔ’ በሚል ስም የተናገረው የህዝብ ፍጅትን ለማካሄድ የሚያስችል ቅድመ ሁኔታን የሚፈጥር፣ የጥፋት ስነ

 በሰው ና በዜጋ ላይ የተመሠረተ የመንግሥት ሥርዓት ፤ ዛሬ ና አሁን  እጅግ እንደሚያሥፈልገን የተገነዘብን ይመሥለኛል ።

December 23, 2022
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ወያኔ ፤ ( ትህነግ ፣ ህውሃት ፤… ወዘተ ። ይባል ። የሰው ሥብሥብ ነው ። ሆኖም በዘር ላይ የተመሠረተ ጠባብ የፖለቲካ
1 48 49 50 51 52 250
Go toTop