ነፃ አስተያየቶች - Page 51

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሰንደቅ አላማ “ጨርቅ” መሆኑን የማያውቅ የዓለም ሕዝብ ባንዲራውን ለብሶ እያበደ ነው!

December 18, 2022
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በእየ አራት ዓመቱ በሚደረገው የዓለም የእግር ኳስ ውድድር ከሁሉም የሚደንቀው ሕዝብ ለአገሩ ሰንደቅ አላማ ያለው ከልብ የመነጨና የሚያስለቅስ ፍቅር ነው፡፡ የአሸነፈ ሕዝብ

ከፊውዳላዊ ህሳቤ እንውጣ ! ፊታውራሪ መሸሻነት ብዙ ርቀት አያሥጉዘንም !! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

December 17, 2022
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ በዚች አገር አንድ መንግሥት ነው ያራል ። ያሥተገብራል ። በዚች አገር ከፍተኛው አደራ የተጣለበት ፣ የመሪነት እና በተመጣጣኝ ኃይል የህዝብና የሀገርን ሠላም የማሥጠበቅ ሥልጣን ያለው ደግሞ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒሥትር

 የተመድ የሠላም አስከባሪ ኃይል ኢትዮጵያ ውስጥ ይግባ!!! ሀርማ ሙራ! ሀርካ ሙራ! ኖርሜ ሙራ!  ከመጠምጠም ትምህርት ይቅደም!

December 17, 2022
ኢት-ኢኮኖሚ             /ET-  ECONOMY (ክፍል አንድ) ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ገለልተኛ የስብዓዊ መብቶች አጣሪ ኮሚቴ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው የዘር ፍጅት፣ የጦር ወንጀልና የስብዓዊ መብቶች ጥስቶችን አጣርተው ወንጀለኞችን ለፍርድ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የነጻነትና የአንድነት፣ የሰላምና የልማት ትእምርት/Symbol እንጂ የድኅነት እና የጉስቁልና ምክንያት አይደለችም!!

December 17, 2022
በዲ/ን ተረፈ ወርቁ* (ማሳሰቢያ፡- ይህ ጽሑፍ የፕሮቴስታንት ሃይማኖትን እምነት፣ አስተምህሮ ለማወገዝ ወይም ለመተቸት አሊያም ደግሞ የእምነቱ ተከታይ የሆኑትን አማኞችንም ለመንቀፍ የተጻፈ ጽሑፍ አይደለም፡፡ ‘‘ሃይማኖት

አንዳንድ የሃይማኖት አባቶች እና የመንግሥት ሰዎች ራሳቸውን/አቋማቸውን በቅጡ ሊፈትሹ ይገባቸዋል?! (በዘርዓያዕቆብ)

December 12, 2022
እንደመንደርደሪያ ‘‘ወያኔ/ትግሬ ከሚገዛኝ ሳጥናኤል ቢገዛኝ ይሻለኛል?!’’ (አቡነ ጴጥሮስ/የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ) ዋልድባ የማን ነው… እዚህ ቁጭ ብላችሁ ጣላችሁን ከምትጠጡ ግንባር ዘምታችሁ አንድ እፍኝ
1 49 50 51 52 53 250
Go toTop